ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(3 votes)
በኢትዮጵያ የቱሪዝም ገበያ ልማት መለዮ ላይ ያተኮረ ኢትዮጵያን በፎቶ የማስተዋወቅ ውድድር ባለፈው ሳምንት የተጀመረ ሲሆን ውድድሩ ኦክቶበር 31 2018 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ ታውቋል፡፡ ተወዳዳሪ የፎቶግራፍ ባለሙያዎች፤ የሀገሪቱን የቱሪዝም ሀብቶች በፎቶ በማቅረብ ውበታቸውን አጉልቶ ማሳየት የሚጠበቅባቸው ሲሆን አላማውም የቱሪዝም መለዮ አርማውን በያንዳንዱ…
Rate this item
(3 votes)
 4ኛው የአፍሪካ እንስሳት ሀብት አውደ ርዕይና ጉባኤ፣ እንዲሁም 8ኛው የኢትዮ ፖልተሪ ኤክስፖ በሚቀጥለው ሳምንት ከጥቅምት 8-10 ቀን 2011 በሚሊኒየም አዳራሽ ይካሄዳል፡፡ ኤግዚቢሽኑን አስመልክቶ ከትናንት በስቲያ በጁፒተር ሆቴል በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፣ ከ13 ሀገራት የተውጣጡ ከ60 በላይ ኩባንያዎች ምርቶቻቸውንና ዘርፉ የደረሰበትን የቴክኖሎጂ…
Rate this item
(0 votes)
 በክብር እንግድነት በተገኙት በምክትል ጠ/ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን መስከረም 30 ቀን 2011 በሚሊኒየም አዳራሽ በድምቀት የተከፈተው 9ኛው አዲስ ቢውልድ ዓለም አቀፍ የኮንስትራክሽን ግብአቶችና ቴክኖሎጂ ኤግዚቢሽን ዛሬ ይዘጋል፡፡ በየትኛውም የአገር ዕድገት ኢኮኖሚ ላይ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ የሚያበረክተው አስተዋፅኦ በጣም ከፍተኛ ነው ያሉት…
Rate this item
(5 votes)
 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በውጭ አገር ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የቤት መስሪያ ወይም መግዣ የብድር አገልግሎት ሊሰጥ ነው፡፡ ማንኛውም ዕድሜው 18 ዓመትና ከዚያ በላይ የሆነ ዲያስፖራ የብድር ጥያቄ ማቅረብ የሚችል ሲሆን፣ ጥያቄውን ሲያቀርብ መሟላት የሚገባቸው የመመዘኛ ስምምነቶች እንዳሉ አስታውቋል፡፡ መመዘኛዎቹም፣ የመኖሪያ…
Rate this item
(0 votes)
 ኢትኤል አድቨርታይዚንግና ኮሙኒኬሽን ከቱርኩ ግዙፍ ዓለም አቀፍ የኤግዚቢሽንና ጉባኤ አዘጋጅ ኩባንያ ከላዲን ጋር በመተባበር፣ አዲስ አግሮ ፉድ የግብርና፣ የግብርና መሳሪያዎች፣ የምግብ ቴክኖሎጂዎችና የፓኬጂንግ ኤግዚቢሽን ለ6ኛ ጊዜ ከመስከረም 30 እስከ ጥቅምት 3 ቀን 2011 በሚሊኒየም አዳራሽ ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ ከትናንት በስቲያ…
Rate this item
(1 Vote)
በምሥራቅ አፍሪካ በዓይነቱና በይዘቱ ልዩ የሆነው 9ኛው አዲስ ቢውልድ ዓለም አቀፍ የኮንስትራክሽን ግብአቶችና ቴክኖሎጂ ኤግዚቢሽን ከመጪው ሐሙስ መስከረም 30 እስከ ጥቅምት 3 ቀን 2011 በሚሊኒየም አዳራሽ ይካሄዳል፡፡ ኤግዚቢሽኑን አስመልክቶ ከትናንት በስቲያ በሳፋየር ሆቴል በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፣ ኤግዚቢሽን፣ ኢትኤል አድቨርታይዚንግና ኮሙኒኬሽን…