ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
ከአዲስ አበባ ከ800 በላይ ሰው ይጓዛል በጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር አስተባባሪነት ዛሬ ለስድስተኛ ጊዜ በሚካሄደው የችግኝ ተከላ ዘመቻ፣ በጉራጌ ዞን በ13ቱም ወረዳዎች ከ8 ሚ. በላይ ችግኞች እንደሚተከሉ የጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር አስታወቀ፡፡ በችግኝ ተከላው ከ1 ሺህ ሰዎች በላይ የሚሳተፉ ሲሆን…
Rate this item
(1 Vote)
 በመጀመሪያውና በማስፋፊያው ግንባታ 560 ሚሊዮን ብር የፈጀው ኔክሰስ ሆቴል አለማቀፍ ብራንድ ለመሆን እየሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የሆቴሉ ማኔጅመንት ባለፈው ማክሰኞ በሰጡት መግለጫ፣ ሆቴሉ የሚሰጠው አገልግሎት በዘመናዊ መሳሪያዎች የታገዘና ዓለም አቀፍ ደረጃን ያሟላ በመሆኑ፣ ዓለም አቀፍ ብራንድ ለመሆን ከብራንድ ሆቴሎች ጋር እተነጋገረ…
Rate this item
(5 votes)
ከጥቂት ወራት በፊት በሀገራችን ተከስቶ የነበረው እጅግ አሳሳቢ የፖለቲካ ሁኔታ፣ ሀገራችን ላይ ከባድ የእርስ በርስ የመተላለቅና ሀገር የመበተን ሥጋት ደቅኖብን እንደነበር አይዘነጋም፡፡ ሆኖም ግን ሁኔታው ማንም ሰው ባልገመተውና ባላቀደው ተዓምር በሚመስልና በአስደናቂ ሁኔታ ሊወገድ ችሏል፡፡ በሁኔታውም ሁሉም የሀገራችን ሰላም ወዳድ…
Rate this item
(0 votes)
 ከመገናኛ ወደ ሲኤምሲ በሚወስደው መንገድ ላይ ጉርድ ሾላ ከመድረስዎ በፊት፣ አንድ ግዙፍና ለአይንየሚማርክ ህንፃ ተኮፍሶ ይታያል፡፡ ሴንቸሪ ግራንድ ሞል ይባላል፡፡ በውስጡ ደረጃውን የጠበቀ ሲኒማና የህፃናትየጨዋታ ዞንን ጨምሮ በርካታ ሬስቶራንቶች፣ ሱቆችና መደብሮችን ይዟል፡፡ ለመሆኑ ሞሉ እንዴት ታስቦ ተገነባ? ምን አገልግሎቶችን ይሰጣል?…
Rate this item
(1 Vote)
አሁን፣ የቀድሞ ስሙና ገጽታው ተቀይሮ ፋይናንሻል ዲስትሪክት ተብሏል - በተለምዶ ሰንጋ ተራ ይባል የነበረው አካባቢ፡፡ አዲስ አካባቢያዊ ስም የሰጠው ደግሞ የባንኮች ዋና መ/ቤት ሕንፃዎች በአካባቢው መከተማቸው ነው፡፡ ከዘጠኝ ዓመት በፊት በ2002 ዓ.ም የተመረቁት የአዋሽ ባንክና የአዋሽ ኢንሹራንስ መንታ ሕንፃዎች ግንባታ…
Rate this item
(1 Vote)
 የቻይናው ኩባንያ (MIE events DMCC) እና አገር በቀሉ ፕራና ኢቨንትስ በጋራ ትብብር ያዘጋጁት ሁለተኛው የቻይና የንግድ ሳምንት፣ ከትናንት በስቲያ በሚሊኒየም አዳራሽ የተከፈተ ሲሆን የንግድ ሳምንቱ በዛሬው ዕለት ይጠናቀቃል። በዘንድሮው የንግድ ትርዒቴ ላይ የኮንስትራክሽን ግብአቶችና ማሽነሪዎች፣ የኤሌክትሪክ ቁሳቁስና ኤሌክትሮኒክሶች፣ የመብራትና የኢነርጂ…