ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(1 Vote)
የቢራ ገበያውን ከተቀላቀለ አንድ አመት ተኩል የሆነው ሀበሻ ቢራ፤ በገና ዋዜማ ከጆርካ ኤቨንት ኦርጋናይዘር ጋር በመተባበር ባዘጋጀው ‹‹ኢትዮጵያዊ›› የተሰኘ የሙዚቃ ኮንሰርት ከተገኘው የትኬት ሽያጭ ትርፍ 50 በመቶውን ሽሮሜዳ አካባቢ ለሚገኘው ‹‹ጌርጌሴኖን” የአዕምሮ ህሙማን ማዕከል ለገሰ፡፡ ባለፈው ማክሰኞ የኮንሰርቱን አጠቃላይ ሁኔታ…
Rate this item
(2 votes)
‹‹ውሃ ተገኘ ሲባል ‹ፔትሮሊየም› እንዳገኘን ነው የቆጠርነው‹‹በሀርሺን ውሃ ተገኘ ሲባል ‹ፔትሮሊየም› እንዳገኘን ነው የተሰማኝ፡፡ ይህንን ያልኩበት ምክንያት በዚህ ወረዳ ምንም ዓይነት ውሃ አልነበረም፡፡ በስተሰሜን ውሃ የሚገኘው ጂጂጋ ነው፡፡ በስተደቡብ ምዕራብ ደግሞ ደጋሀቡር ነው፡፡ ከፍተኛ የውሃ ችግር ነበረብን፡፡ ሰዎች ውሃ የሚያገኙት…
Rate this item
(1 Vote)
ነዋሪነታቸው በአሜሪካ ያደረጉ አንድ ኢትዮጵያዊ ዘንድሮ ከአምስት ዩኒቨርሲቲዎች የሚመረቁ ተማሪዎች የሚኖሩበትን ማህበረሰብ ኑሮ ሊለውጥ የሚችል የቢዝነስ የፈጠራ ሀሳብ ለሚያቀርቡ የተመረጡ ተመራቂ ተማሪዎች ስራ መጀመር የሚያስችል የ1.1 ሚ. ብር ሽልማት ለመስጠት መዘጋጀታቸውን አስታወቁ፡፡ የቴራ ግሎባል ኢነርጂ ዲቬሎፐርስና የኤኤስሲ ኢንጂነሪንግ የግል ኩባንያዎች…
Friday, 06 January 2017 12:32

የቢዝነስ ጥግ

Written by
Rate this item
(7 votes)
- ባለፀጋ ለመሆን ከፈለግህ፣ ተኝተህም ገንዘብ መስራት አለብህ፡፡ ዴቪድ ቤይሊ- አበዳሪም ተበዳሪም አትሁን፡፡ ዊሊያም ሼክስፒር- ገንዘብ ማስቀመጥ ስህተት ከሆነ፣ ትክክል መሆን አልፈልግም፡፡ ዊሊያም ሻትነር- ከባለፀጎች የምወድላቸው ገንዘባቸውን ብቻ ነው፡፡ ናንሲ አስቶር- ሀብታም ብዙ አዱኛ ያለው ሳይሆን ብዙ የሚሰጥ ሰው ነው፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
 ከ25 ዓመት በፊት በእግራቸው በስደት ከአገር በወጡት ትውልደ ኢትዮጵያዊ ኢንቨስተር ጆን አብርሀም የተገነባውና ባለ አምስት ኮከብ ይሆናል የተባለው ‹‹ዋተር ጌት ኢንተርናሽናል ሆቴል የዛሬ ሳምንት ተመርቆ ተከፈተ፡፡ ለ160 ሰራተኞች የስራ እድል የፈጠረውና መስቀል ፍላወር አካባቢ የተከፈተው ይሄው ሆቴል ግንባታው አምስት አመት…
Rate this item
(2 votes)
የፈረንሳዩ ሎቨር ግሩፕ፤ ከ480 ሚ.ብር በላይ በሆነ ወጪ በአዲስ አበባ በመገንባት ላይ ያለውን “ሮያል ቱሊፕ ፕላዛ” ባለ 5 ኮከብ ሆቴል ለማስተዳደር፣ ”በገዝ ቢዝነስ ግሩፕ” ከተሰኘ የኢትዮጵያ ኩባንያ ጋር ተስማማ፡፡ ግንባታው በመጠናቀቅ ላይ የሚገኘው ሆቴሉ፤ 88 የመኝታ ክፍሎች እንዳሉት ታውቋል። ሆቴሉ…