ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(7 votes)
ለ3 ሺህ 100 ዲያስፖራዎች የሸጠው ቦንድ ህገ-ወጥ ነው ተብሏልመንግስት ጥፋቱን አምኖ ገንዘቡን ለመክፈል ተስማምቷልየኢትዮጵያ መንግስት ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ገቢ ለማሰባሰብ በማቀድ በአሜሪካ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ያደረገው የቦንድ ሽያጭ የአሜሪካ ህግ ከሚፈቅደው ውጪ በመሆኑና ህገወጥ መሆኑ በመረጋገጡ፣ ከሽያጩ ያሰባሰበውን…
Rate this item
(1 Vote)
ከ8 ዓመት በፊት በኢትዮጵያ በወይን ጠመቃ የተሰማራው ካስትል የወይን ጠጅ ፋብሪካ፣ ከነጭና ቀይ ወይን በተጨማሪ “ሮዜ” የተሰኘ አዲስ የወይን ጠጅ ለገበያ አቀረበ፡፡ በወይን ጠመቃ አለማቀፍ እውቅና ያለው የፈረንሳውያኑ ካስትል ቤተሰቦች ወይን አምራች ኩባንያ በኢትዮጵያ ያለውን የወይን ጠጅ ገበያ ድርሻ እያሰፋ…
Rate this item
(2 votes)
የዛሬ 8 ዓመት በኢጣሊያዊ ባለሀብት የተቋቋመውና የማዕድን ውሃ በማምረት እያሸገ ለገበያ የሚያቀርበው ኦርጅን የምግብና የማዕድን ውሃ ፋብሪካ፤ ሹልዝ ግሎባል ከተባለ ኩባንያ ጋር በማዕድን ውሃ ምርት ዘርፍ አብሮ ለመሥራት ውል ፈፀመ፡፡ ፋብሪካው ሰሞኑን ለጋዜጠኞች በሰጠው መግለጫ፤ 43 በመቶ የሚሆን ድርሻ ለሹልዝ…
Rate this item
(0 votes)
(ከበረንዳ አዳሪነት የሚጀምር የስኬት ጉዞ ----) አሁን ታዋቂ ኮሜዲያንና የቴሌቭዥን ትርኢት (show) አዘጋጅ ሆኗል፡፡ በአሜሪካ MBC የቴሌቪዥን ቻናል “ሊትል ቢግ ሾትስ” የተሰኘ ልዩ ተሰጥኦ ያላቸውን ሕፃናት የሚያስተዋውቅና የሚያነቃቃ ፕሮግራም እያዘጋጀ ያቀርባል - ስቲቭ ሐርቬይ፡፡ የሐርቬይ የልጆች ፕሮግራም ለወላጆችም ጭምር ማራኪና…
Rate this item
(1 Vote)
በአንድ ጉባኤ ላይ እንዲህ በርካታ ቁጥር ያላቸው ምሁራን ሲሳተፉ አይቼ አላውቅም፤8 ፕሮፌሰሮችና 46 ዶክተሮች፡፡ 43 ጥናታዊ ጽሑፎችም ቀርበው ውይይት ተካሂዶባቸዋል - የጅማ ዩኒቨርሲቲ ባዘጋጀው የመጀመሪያው ዓለም አቀፍ የኦሮሞ ጥናት ተቋም ኮንፈረንስ፡፡ ኦሮሞ የራሱ ታሪክ፣ የራሱ ባህል፣ የራሱ የአስተዳደር ሥርዓት (ገዳ)…
Rate this item
(7 votes)
“ይቅርታ መጠየቅ ጀግንነት እንጂ ሽንፈት አይደለም”የኮንሶው ተወላጅ አቶ ዱላ ኩሴ፤ቤሳቤስቲን አልነበራቸውም፡፡ ለብዙ ዓመታት በሽመና ስራ ላይ ቆይተዋል፡፡ በብዙ ልፋትና ትጋት፣ወጥተው ወርደው፣ ነው ለስኬት የበቁት፡፡ ዛሬበሚሊዮን ብሮች የሚንቀሳቀሱ የንግድ ድርጅቶች ባለቤት ሆነዋል፡፡ ባለጠጋ ናቸው፡፡ የ50 ዓመቱ ጎልማሳ አቶ ዱላ፤በልጆችም ተንበሽብሸዋል፡፡ የ17…