ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(6 votes)
• ወጣቱ ለኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የተፈጠረ ትውልድ ነው!• ማይክሮሶፍትን ስጐበኝ 5 ተማሪዎቼን በኩባንያው ሲሰሩ አግኝቻቸዋለሁ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሳይንስ ፋክልቲ ሂሳብ ዲፓርትመንት የተማሩ ሁለት ወጣቶች በ1983 ዓ.ም በመጀመሪያ ዲግሪ ተመረቁ፡፡ አንድ ዓመት ከቆዩ በኋላ ሁለቱም ለከፍተኛ ትምህርት ወደ ውጭ አገር ሄዱ…
Rate this item
(0 votes)
በአገራችን ብቸኛው የግል ላቦራቶሪ ብሌስ አግሪ ፉድ ላቦራቶሪ ሰርቪስ፤ ከኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጀንሲ በተሰጠው ውክልና መሠረት የውሃ ጥራትና የአፈር ምርመራ መጀመሩን አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ ለዝግጅት ክፍላችን በላከው መግለጫ፣ የአይኤስኤ የላቦራቶሪ አክሪዴሽን ያገኘ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ተቋም መሆኑን ጠቅሶ በአሁኑ ወቅት በርካታ የታሸጉ ውሃዎች…
Rate this item
(0 votes)
ትንሳኤ በኢየሩሳሌም የጉዞ ወኪል በኢትዮጵያና በእስራኤል መካከል የቱሪዝም፣ የንግድ የቴክኖሎጂና የእውቀት ሽግግር ስራ መጀመሩን ይፋ አደረገ፡፡ ድርጅቱ ሰሞኑን በሂልተን ሆቴል በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፤እነዚህን ስራዎች በጋራ ለመስራት ሼሬድ ሀሻሮን አስጐብኚና የጉዞ ወኪል ከተሰኘ ዓለምአቀፍ የቱሪዝም ኩባንያ ጋር ስምምነት መፈራረሙንም፣ የትንሳኤ በኢየሩሳሌም…
Rate this item
(0 votes)
ከፍተኛ የጥራት ደረጃ ያላቸው ፎጣ፣ የሻወር ጋዋን፣ ምንጣፍ፣--- ያመርታልበ850 ሚሊዮን ብር የሚከናወነው የማስፋፊያ ሥራ ከግማሽ በላይ ተጠናቋል መሠረቱ ቱርክ ነው፡፡ እዚያ ለ25 ዓመታት ሲቆይ ታዋቂ ብራንድ ነበር፡፡ በ2011 ጓዙን ጠቅልሎ ኢትዮጵያ መጣ፡፡ በለገጣፎ ከተማ በ50ሺ ካ.ሜ ቦታ ላይ በ1.2 ቢሊዮን…
Rate this item
(1 Vote)
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ባለፈው ዓመት ታክስና የብሔራዊ ባንክ ተቀማጭ ከተቀነሰ በኋላ 151 ሚሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ፡ ባንኩ፣ ዛሬ 11ኛ የባለአክሲዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በሸራተን ሆቴል እያካሄደ ሲሆን የዳይሬክተሮች ቦርድ ሊቀመንበር ዶ/ር ጣሰው ወ/ሃና ለባለአክሲዮኖች ባቀረቡት ሪፖርት፤ የተጠናቀቀው የበጀት…
Rate this item
(4 votes)
ከ2000 በላይ የጠቅላላ እውቀት ጥያቄና መልሶችን የያዘውና በድጋሚ ተሻሽሎ የታተመው “ምን ያህል ያውቃሉ” የተሰኘ መፅሐፍ ለ6ኛ ጊዜ ታትሞ ለንባብ በቃ፡፡ በቁምነገር መፅሔት ባለቤትና ስራ አስኪያጅ በጋዜጠኛ ታምራት ኃይሉ የተሰናዳው የጠቅላላ እውቀት መፅሀፍ፤ በቴክኖሎጂ፣ በኢኮኖሚ፣ በስነ-ፅሁፍ፣ በህክምና፣ በህግ፣ በታሪክ፣ በጠፈር፣ በቱሪዝም፣…