ንግድና ኢኮኖሚ
በኃይሉ ዘላለም የበደሌ ከተማ ነዋሪ ሲሆን በተለያዩ የፈጠራ ሥራዎቹ ይታወቃል፡፡ የ20 ዓመቱ በኃይሉ ከሰራቸው የፈጠራ ውጤቶች አንዱ፣ ከፊት የሚገጠም የባጃጅ የኋላ መመልከቻ መስተዋት (ስኮፒዮ) ሲሆን እንደ ሀይገር ባስ የጎንና የኋላ መመልከቻ መስተዋት (ቀንድ አውጣ) ቅርፅ አለው፡፡ አንዳንድ የከተማዋ ባጃጆች ተሽከርካሪያቸው…
Read 1903 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
Saturday, 24 October 2015 09:06
97 ውየጪ ኩባንያዎች የሚሳተፉበት አለም አቀፍ የንግድ ትርኢት ይካሄዳል
Written by ማህሌት ኪዳነወልድ
የአገር ውስጥ ግዙፍ አምራች ድርጅቶችና 97 የውጭ ኩባንያዎች የሚሳተፉበት #ኢትዮ Sፒ” የተሰኘ ዓለም አቀፍ የንግድ ትርኢት ከፊታችን ሐሙስ ጀምሮ ለአራት ቀናት በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ይካሄዳል፡፡ የንግድ ትርኢቱን ሻክረክስ ንግድና ኤቨንት ማኔጅመንት፣ ከኢንዱስትሪ ሚኒስቴርና ከውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ያዘጋጁት…
Read 1080 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
በአፍሪካ ከ25ሺ በላይ ሆቴሎች በዌብሳይቱ ተካተዋልከአገር አገር የሚዘዋወሩ መንገደኞችና ቱሪስቶች በተለያዩ የዓለም አገራት በሚገኙ ሆቴሎች ውስጥ ቀድመው የመኝታ ክፍል ለመያዝ የሚችሉበት ዌብሳይት ሥራ ጀመረ፡፡ JOVAGO.Com በሚል መጠሪያ የሚታወቀው ይኸው ዌብሳይት፤ከአንድ እስከ አምስት ኮከቦች ባላቸው ሆቴሎች ላይ የሚሰራ ሲሆን መንገደኞች በሚያርፉባቸው…
Read 1906 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከነገ ጀምሮ በሳምንት ለአራት ቀናት ወደ ካሜሩኗ መዲና ያውንዴ አዲስ በረራ እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡ የካሜሩኗ ዋና ከተማ ያውንዴ፤ ከወደብ ከተማዋ ዱአላ ቀጥሎ ሁለተኛዋ የአየር መንገዱ መዳረሻ ሆናለች፡፡ የአየር መንገድ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም ለአዲስ አድማስ እንደገለጹት፤…
Read 1306 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ቅልጥጥ ያሉ የሀብታም ገበሬ ልጅ ናቸው፡፡ ሐጂ አባመጫ አባደጋ፡፡ አባታቸውም ሆኑ አያታቸው በርካታ ጋሻ የቡና መሬት የነበራቸው ሀብታሞች እንደነበሩ አጫውተውናል፡፡ ሐጂ አባመጫ አሁን የሚኖሩት አጋሮ ከተማ ውስጥ ቢሆንም የተወለዱት ከከተማው ትንሽ ወጣ በምትል ኪሎሌ በተባለች የገጠር መንደር ነው፡፡ሐጂ አባመጫ እድሜያቸውን…
Read 6467 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ወ/ሮ ካሙላ ፊጣ ሦስት ልጆቿን በሰላም ነው የተገላገለችው፤ ሁለቱን በቤት አንዱን በጤና ጣቢያ፡፡ አራተኛው ፅንስ ግን ለመወለድ አልታደለም፡፡ 4 ወር ሲሆነው በሆዷ ሞቶ ደም ስለፈሰሳት ወ/ሮ ካሚላ ወደ ሰከቻ ክሊኒክ ተወሰደች፡፡ የክሊኒኩ ባለሙያዎች አይተው ከአቅማቸው በላይ ስለሆነ፣ ሪፈር ጽፈው፣ አምቡላንስ…
Read 2679 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ