ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
ፕሬዚዳንቱና 160 ባለስልጣናት ጥቁር መኪና ትተው ነጭ ሊሙዚን መጠቀም ጀምረዋል በመካከለኛው እስያ የምትገኘው ቱርክሜኒስታን፣ የአገሪቱ ዜጎች ከአሁን በኋላ ጥቁር ቀለም ያላቸው መኪኖችን ወደ ግዛቷ እንዳያስገቡ መከልከሏን ቢቢሲ ዘገበ፡፡የቱርክሜኒስታን የጉምሩክ ባለስልጣናት፣ የአገሪቱ ዜጎች ጥቁር ቀለም ያላቸውን መኪኖች ከውጭ አገራት ገዝተው እንዳያስገቡ…
Rate this item
(0 votes)
በአለማችን የሚገኙ እጅግ ከፍተኛ ባለፀጋዎች ነገር ሲነሳ የማይክሮሶፍት ኩባንያ መስራቹ አሜሪካዊው ዊልያም ቢል ጌትስ ከሁሉም ቀድሞ ትውስ ቢለን ፈጽሞ አያስገርምም፡፡ ለምን ቢባል? የአለማችን ቁጥር አንድ ቢሊዮነር ነውና፡፡ ዘንድሮም ቢል ጌትስ የዓለማችን ቁጥር አንድ ቢሊየነር መሆኑ ይፋ ተደርጓል፡፡ ይህ ባለፀጋ በሀብቱ…
Rate this item
(3 votes)
300 ዓመት ዕድሜ ያለው የጀርመኑ ባባሪያ 40 በመቶ ድርሻ አለውሀበሻ ቢራ፣ የፋብሪካው ግንባታና የመሳሪያዎች ተከላ 99 በመቶ ተጠናቆ፣ ኢንጂነሮች አንዳንድ የማጣሪያ ሥራ እያከናወኑ ስለሆነ በጥቂት ሳምንታት ውስጥ ወደ ገበያ እንደሚገባ የፋብሪካው ኮሜርሻል ዳይሬክተር አቶ ዮናስ ዓለሙ አስታወቁ፡፡ አቶ ዮናስ ከአዲስ…
Rate this item
(0 votes)
የአሜሪ ካ ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት (ዩኤስኤአይዲ) የሴቶችን የግብርና ምርቶች ተጠቃሚነትን ለማሳደግና አገራዊና ዓለማቀፋዊ ግብይታቸውን ለማሻሻል በዘረጋው ዩኤስኤአይዲ ኤጂፒ አምድ ፕሮግራሙ በተለያዩ ዘርፎች (በእቅድ አዘገጃጀት ቢዝነስ ፕላን፣ ሂሳብ አያያዝ፣ ቢዝነስ አመራር፣ …) ለ6 ወር ያሠለጠናቸውን ሴቶች ሸለመ፡፡ እንዲሁም ብዙ ሴቶችን…
Rate this item
(11 votes)
በቅርቡ ሄኒከን ቢራ ማምረት ይጀምራልበዓለም ታዋቂ የሆነው ሄኒከን ቢራ ፋብሪካ ከሁለት ዓመት በፊት ግንባታው የተጀመረውን ሄኒከን (ዋልያ) ቢራ ፋብሪካ ከትናንት በስቲያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ፣ ከፍተኛ የመንግሥት ባለስልጣናትና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በይፋ ተመርቆ አገልግሎት ጀመረ፡፡በአዲስ ዓመት ለሙከራ ወደ ገበያ…
Rate this item
(1 Vote)
ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ በደብረ ብርሃን ከተማ እያሠራ ያለው ማስፋፊያ በቅርቡ ሥራ ሲጀምር በቀን 300 ሚሊዮን ጠርሙስ ቢራ ወይም 3 ሚሊዮን ሄክቶ ሊትር ቢራ እንደሚያመርት የፋብሪካው ም/ዋና ሥራ አስፈፃሚ አስታወቁ፡፡ ም/ዋና ሥራ አስፈጻሚው አቶ መክበብ ዓለሙ ዘመንፈስ በዚህ ሳምንት በጽ/ቤታቸው…