ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(1 Vote)
የቀድሞ ተማሪዎቹን የሚያሰባስብ ፅ/ቤት ሊከፍት ነውዩኒቨርሲቲው እስከዛሬ ከ40 ሺህ በላይ ተማሪዎችን አስመርቋል 622 መምህራን መኖርያ ቤት ተገንብቶላቸዋልዩኒቨርሲቲው እስከዛሬ ከ40 ሺህ በላይ ተማሪዎችን አስመርቋል 622 መምህራን መኖርያ ቤት ተገንብቶላቸዋልየተመሰረተበትን 60ኛ ዓመት ያከበረው ጎንደር ዩኒቨርሲቲ፤ ከ35ሺህ የቀድሞ ምሩቃኖቹ መካከል ከ500 በላይ የሚሆኑትን…
Rate this item
(4 votes)
ባለፈው ሳምንት “ስማርት” ስለተባሉት የቢዝነስ መመሪያዎች ስንነጋገር፣ በአሁኑ ወቅት ሕይወትም ሆነ ቢዝነስ ያለእቅድና ግብ አይመራም ብለን ነበር። በዚህ ሳምንት ቀጣዩን ክፍል ነው የማቀርበው፡፡ ለሕይወታችንና ለቢዝነስ የምንቀርፃቸው ግቦች በሁለት ይከፈላሉ፡፡ አንደኛው ግብ በአብዛኛው ከአሁን ቀደም የሰራነውና የምናውቀው ስለሆነ 95 በመቶ ይሳካል…
Rate this item
(0 votes)
በሞባይል ኔትወርክ ዝርጋታ የሚታወቀው ZTE የተባለው አለምአቀፍ የቻይና ኩባንያ ለሶስት የኦሮሚያ ት/ቤቶች የ300ሺህ ብር መፃሕፍትን ለገሰ፡፡ በፊንፊኔ ዙሪያ ልዩ ዞን ሙሎ ወረዳ ሰኞ ገበያ ለተባለው የአንደኛ ደረጃ ት/ቤት፣ በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ኢሉ ወረዳ ለሚገኘው አስጐሪ አንደኛ ደረጃ ት/ቤትና በምዕራብ ሸዋ…
Rate this item
(46 votes)
እስካሁን የነበረው የቢዝነስ አሰራር ባህላዊ በልምድና በግምት የሚመራ ነበር ቢባል ማጋነን አይሆንም፡፡ ምክንያቱም ከእጅ ወደ አፍ እንጂ ለእድገት እንዳላበቃን የሚታወቅ ነው፡፡ ከአሁን በኋላ ግን በቀድሞው መንገድ መቀጠል አይቻልም። ምክንያቱ ደግሞ ለውጥና እድገት ስለሚያስፈልገን ነው፡፡ አሁን ለውጥ (ፓራዳይምሺፍት) ያስፈልገናል። ከቀድሞው ባህላዊና…
Rate this item
(0 votes)
አንድ የሩሲያ ባለሃብት ወደ ኢትዮጵያ ያስገቧቸው ሶስት አይነት ቮድካዎች በትላንትናው ምሽት በሂልተን ሆቴል ለትውውቅ ቀረቡ፡፡ የቮድካዎቹን ትውውቅ የማስተባበር ኃላፊነት የወሰደው የሩሲያ የሳይንስና የባህል ማዕከል ሲሆን ሶስቱ ቮድካዎች ፎርቲ ዲግሪ፣ ኢምፔሪያል እና ጎልድ በመባል ይታወቃሉ፡፡ ማዕከሉ በስነ ፅሁፍ፣ በስዕል፣ በሙዚቃ፣ በቱሪዝም፣…
Rate this item
(2 votes)
የአገር ውስጥ ባለሀብቶች በእርግጥ በአብዛኛው የተሰማሩት በንግድና በአገልግሎት ዘርፍ ነው። እነሱን ወደ ማኑፋክቸሪንግ ለማምጣት ቀላል ባይሆንም ጥረት እየተደረገ ነው፡፡ ማኑፋክቸሪንግ ትልቅ ካፒታል፣ ቴክኖሎጂ፣ እውቀትና የማኔጅመንት ብቃት ይጠይቃል፡፡ሱዳናዊ ናቸው - የናጠጡ ባለሀብት፡፡ ዋና መ/ቤታቸውን ዱባይ አድርገው ናዝቴክ ፔትሮሊየም ኢንቨስትመንት ግሩፕ የተባለ…