ከአለም ዙሪያ
Sunday, 16 December 2018 00:00
ሞዛምቢክ ሳይሰሩ በሚከፈላቸው 30 ሺህ ሰራተኞች 250 ሚ. ዶላር አጥታለች
Written by Administrator
የሞዛምቢክ መንግስት በስራ ገበታቸው ላይ የሌሉና ሳይሰሩ ደመወዝ ሲከፈላቸው የኖሩ 30 ሺህ ሰራተኞች መኖራቸውን በምርመራ ማረጋገጡንና ክፍያቸው እንዲቋረጥ ማድረጉን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡የአገሪቱ የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስቴር በሳምንቱ መጀመሪያ ላይ ይፋ ያደረገውን መረጃ ጠቅሶ ዘገባው እንዳለው፣ የሞዛምቢክ መንግስት ባለፉት ሁለት አመታት ጊዜ ውስጥ…
Read 1211 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
Saturday, 15 December 2018 15:01
የአለማችን አየር መንገዶች 885 ቢ. ዶላር ገቢ እንደሚያገኙ ተገምቷል
Written by Administrator
በመጪው የፈረንጆች አመት 2019 በአለማችን የሚገኙ አየር መንገዶች በድምሩ 885 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ያገኛሉ ተብሎ እንደሚጠበቅና ይህም በታሪክ ከፍተኛው ገቢ እንደሚሆን አለማቀፉ የአየር ትራንስፖርት ማህበር አያታ ማስታወቁን ፋይናንሺያል ታይምስ ዘግቧል፡፡አለማቀፉ የአየር ትራንስፖርት ማህበር አያታ ያወጣውን መረጃ ተቅሶ ዘገባው እንዳለው፣ በመጪው…
Read 1297 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
Saturday, 15 December 2018 14:59
በቀን ከ8 ሰዓታት በላይ መተኛት ለልብ ህመም የመጋለጥ እድልን ይጨምራል
Written by Administrator
የካናዳና የቻይና ተመራማሪዎች በጋራ የሰሩትን ጥናት መሰረት በማድረግ ከሰሞኑ ይፋ ያደረጉት መረጃ፣ በቀን ከ8 ሰዓታት በላይ የሚተኙ ሰዎች ለልብና ለደም ቧንቧ ህመሞች የመጋለጥ እድላቸው ከፍ ያለ ሊሆን እንደሚችል ጠቁሟል፡፡የካናዳው ኤምሲማስተር ዩኒቨርሲቲና የቻይናው ቢጄንግ ፉዋይ ሆስፒታል ተመራማሪዎች ከ21 የአለማችን አገራት በተውጣጡ…
Read 1349 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
አይሲስ አሁንም ቀንደኛው የሽብር ቡድን ነው በመላው አለም ከሽብር ጥቃቶች ጋር በተያያዘ ለሞት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ላለፉት ሶስት ተከታታይ አመታት እየቀነሰ መምጣቱንና ባለፈው የፈረንጆች አመት በከፍተኛ ደረጃ የቀነሰው በኢራቅና በሶርያ መሆኑን አንድ አለማቀፍ ሪፖርት አመልክቷል፡፡ኢንስቲቲዩት ፎር ኢኮኖሚክስ ኤንድ ፒስ የተባለው…
Read 3025 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
Tuesday, 11 December 2018 00:00
የሁዋዌ ባለስልጣኗ እስር የአሜሪካንና ቻይናን ፍጥጫ ያባብሰዋል ተባለ
Written by Administrator
በአለማችን ሁለተኛው ግዙፍ የስማርት ፎን አምራች ኩባንያ የሆነው የቻይናው ሁዋዌ የፋይናንስ ዋና ሃላፊ ዋንዙ ሜንግ ባለፈው ረቡዕ በአሜሪካ ባለስልጣናት ጥያቄ በካናዳ መታሰራቸውን ተከትሎ ጉዳዩ ሁለቱን አገራት ወደከፋ ነገር ሊያመራቸው እንደሚችል እየተነገረ ነው፡፡የካናዳ መንግስት አሜሪካ በኢራን ላይ የጣለችውን የንግድ ማዕቀብ ጥሰዋል…
Read 2343 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
የ7 አመቱ ህጻን በ12 ወራት 22 ሚ. ዶላር በማግኘት በዩቲዩብ ገቢ አለምን ይመራል ታዋቂው ፎርብስ መጽሄት የ2018 የፈረንጆች አመት የአለማችን ከፍተኛ ተከፋይ ሙዚቀኞችን ዝርዝር በሳምንቱ መጀመሪያ ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ የአየርላንዱ የሙዚቃ ቡድን ዩቱ በ316 ሚሊዮን ዶላር አጠቃላይ ገቢ ቀዳሚነቱን መያዙ…
Read 2465 times
Published in
ከአለም ዙሪያ