ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(2 votes)
 ታዋቂው አፕል ኩባንያ ከዚህ ቀደም አምርቶ ለገበያ ካቀረባቸው የተለያዩ ሞዴል የማክ ኮምፒውተሮች ሁሉ ከፍተኛ አቅም የተላበሰውንና በርካታ ስራዎችን የመስራት ብቃት እንዳለው የተነገረለትን አዲሱን ምርቱን፣ አይማክ ፕሮን ከትናንት በስቲያ በይፋ አስመርቋል፡፡የዓለማችን የወቅቱ የዴስክቶፕ ኮምፒውተር ቴክኖሎጂ ከፍታ ማሳያ እንደሆነ የተነገረለትና ባለ27 ኢንች…
Rate this item
(2 votes)
 የመጀመሪያዎቹ 655 መኪኖች በሙሉ ከወዲሁ ተሸጠው አልቀዋል ማክላረን እና ቴስላ የተባሉት ታዋቂ የዓለማችን ኩባንያዎች ያመረቷቸው እጅግ ውድ የቤት መኪኖች ዋጋ፣ የአለምን ትኩረት ስበው መሰንበታቸውን ዘ ቢዝነስ ኢንሳይደር ዘግቧል፡፡ማክላረን የተባለው ኩባንያ ከለንደን አቅራቢያ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤቱ ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ ይፋ…
Rate this item
(0 votes)
ለ75ኛ ጊዜ ለሚከናወነው የ2018 “ጎልደን ግሎብ” ሽልማት በዕጩነት የቀረቡ ፊልሞች ዝርዝር ባለፈው ሰኞ ይፋ የተደረገ ሲሆን ዘ ሼፕ ኦፍ ዎተር የተሰኘው ፊልም፣ ምርጥ ዳይሬክተርና ምርጥ ሴት ዋና ተዋናይትን ጨምሮ በሰባት ዘርፎች ለሽልማት በመታጨት ቀዳሚነቱን ይዟል፡፡ስሪ ቢልቦርድስ እና ዘ ፖስት የተሰኙት…
Rate this item
(1 Vote)
“የአለማችን ቁጥር አንድ ፉንጋ ተብዬ፣ የአገሬን ስም አስጠራለሁ!” ብሏል ባለማማር ውስጥ ያለውን ውበት የማሳየት ዓላማ ይዞ በዚምባቡዌ በየአመቱ በሚካሄደው የ“አቶ መልከ-ጥፉ - ዚምባቡዌ” የቁንጅና ውድድር ለሁለት ጊዜያት አሸናፊ የነበረው ሚሊያም ማስቪኑ የተባለው የአገሪቱ ዜጋ፤ዘንድሮም ክብሩን በማስጠበቅ ሃትሪክ መስራቱንና የፉንጋነቱን ዘውድ…
Rate this item
(0 votes)
ትውልደ ኢትዮጵያዊው አቤል ተስፋዬ፤ በ92 ሚ. ዶላር 4ኛ ደረጃን ይዟል በአለማችን የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ከፍተኛ አመታዊ ገቢ ያገኙ ድምጻውያንን ደረጃ የሚያወጣው ታዋቂው ፎርብስ መጽሄት፣ ከሰሞኑም የ2017 የፈረንጆች አመት ከፍተኛ ተከፋይ የአለማችን ድምጻውያንን ዝርዝር ይፋ ያደረገ ሲሆን ፒዲዲ በ130 ሚሊዮን ዶላር ገቢ…
Rate this item
(1 Vote)
በህገወጥ መንገድ በሚመረቱ፣ ጥራት በሌላቸውና ኦሪጅናል ባልሆኑ የአይፎን ቻርጀሮችና በሌሎች ቻርጀሮች የአይፎን የሞባይል ስልኮችን ቻርጅ ማድረግ የእሳት አደጋን፣ በኤሌክትሪክ የመያዝና ከፍተኛ የመቁሰል አደጋን የማስከተል እድላቸው እጅግ ከፍተኛ መሆኑን ዘ ቴሌግራፍ ዘግቧል፡፡መሰል ቻርጀሮች ምንም እንኳን በአነስተኛ ዋጋ ቢገዙም ለአደጋ የማጋለጥ እድላቸው…