ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(10 votes)
(የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ በቦታው ተገኝቶ ያጠናቀረው ልዩ ዘገባ)“በስጅን አል ሁዳ በጫትና በሃሺሽ ረጅም አመት ተፈርዶባቸው የታሰሩና ተስፋ የቆረጡ ብዙ ሐበሾች አሉ፡፡ እነሱን ማየትበራሱ ያሳብዳል፡፡ ቁጥራቸው ትንሽ የማይባል ደሞ፣ በግድያ ወንጀል ተከሰውና ተፈርዶባቸው የታሰሩ አሉ፡፡---”“በሰቲት ሁመራ በገዳሪፍ ካርቱምጅቡቲ ኬንያ ያን ጊዜ…
Rate this item
(10 votes)
የ20 አመት እስር የተፈረደባቸው ኢትዮጵያውያን - በሱዳን ኡምዱርማን እስር ቤት (የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ በቦታው ተገኝቶ አነጋግሯቸዋል)ደነገጥሁ!...ኑር ሁሴን በቫይበር የላከልኝን የመጨረሻውን መልዕክት እንዳነበብኩ፣ በድንጋጤ ክው አልሁ!... ያነበብኩትን ለማመን ቸግሮኝ፣ ደጋግሜ አነበብሁት!...መልዕክቱ ግን ያው ነው - ተስፋዬንም፣ ደስታዬንም የሚገድል መርዶ!...ደስ ብሎኝ ነበር...በሱዳን…
Rate this item
(4 votes)
 - ወንድማቸው ራኡል ካስትሮ በኮሙኒስት ፓርቲ መሪነቱ ይቀጥላል ኩባን በመምራት ላይ የሚገኘው ወንድማቸው ራኡል ካስትሮ በኮሙኒስት ፓርቲ መሪነቱ እንደሚቀጥል ባለፈው ማክሰኞ መገለጹን ተከትሎ፣ የቀድሞው የአገሪቱ አብዮታዊ መሪ ፊደል ካስትሮ፣ ለፓርቲው አባላት ባደረጉት ንግግር፣ መሞቻዬ ደርሷል፣ ተግታችሁ የኔን ሃሳቦች ተግባራዊ ማድረጋችሁን…
Rate this item
(3 votes)
 በህንድ ለሁለት ተከታታይ አመታት የዝናብ እጥረት መከሰቱንና የሙቀት መጠን በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩን ተከትሎ በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች የተከሰተው ድርቅ ከ330 ሚሊዮን በላይ ዜጎችን ተጠቂ እንዳደረገ የአገሪቱ መንግስት ማስታወቁን ቢቢሲ ዘገበ፡፡በአብዛኞቹ የአገሪቱ አካባቢዎች የሙቀት መጠኑ ከ40 ዲግሪ ሴንቲግሬድ በላይ ሆኗል ያሉት የአገሪቱ…
Rate this item
(2 votes)
- ገዢው ፓርቲ የጀመረውን ልማት እንዲቀጥል እንፈልጋለን ብለዋል በመጪው ነሃሴ ወር አገር አቀፍ ምርጫ ለማካሄድ በመዘጋጀት ላይ ባለቺው ዛምቢያ የሚንቀሳቀሱ 13 ተቃዋሚ ፓርቲዎች በምርጫው ገዢው ፓርቲ ወክለው ለሚወዳደሩት የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ኤድጋር ሉንጉ ድምጻቸውን እንደሚሰጡ መግለጻቸውን ኒውስዊክ ዘገበ፡፡በተናጠል ይንቀሳቀሱ የነበሩት 13…
Rate this item
(1 Vote)
 - ኤርትራ በከፋ የፕሬስ ነጻነት አለምን ትመራለች - ኢትዮጵያ የ142ኛ ደረጃን ይዛለች ሪፖርተርስ ዊዝአውት ቦርደርስ የተባለው አለማቀፍ የፕሬስ መብቶች ተሟጋች ተቋም ባለፈው ረቡዕ ይፋ ባደረገው የ2016 የአለማችን የፕሬስ ነጻነት አመልካች ሪፖርት፣ የፕሬስ ነጻነት አፈና በአለማቀፍ ደረጃ መባባሱንና ጋዜጠኞች በሙያቸው ሳቢያ…