ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(4 votes)
ሆላንድ በጸረ-ሰላም ድሮኖች ላይ ንስሮችን ልታዘምት ነው እስራኤል ለስለላ ተግባር አሰማርታዋለች በሚል ተጠርጥሮ ከአስር ቀናት በፊት በሊባኖስ በቁጥጥር ስር የዋለው አሞራ፣ ከቀናት ቆይታ በኋላ ከእስር ተፈትቶ ወደ አገሩ መመለሱን ቢቢሲ ዘገበ፡፡1.9 ሜትር የሚረዝም ክንፍ ያለው ይህ የእስራኤል አሞራ፤ ከሊባኖስ ጋር…
Rate this item
(5 votes)
የተለያዩ የአለማችን አገራት አይሲስን ለመደምሰስ በኢራቅና በሶርያ የሚፈጽሙት የአየር ጥቃት ያሰጋቸው በርካታ የሽብር ቡድኑ ከፍተኛ የጦር መሪዎች ከጥቃቱ ሸሽተው ወደ ሊቢያ እየገቡ ነው ሲል ቢቢሲ ዘገበ፡፡ሊቢያ ለሽብር ቡድኑ አመራሮች ምቹ አገር በመሆኗ፣ በርካታ የተለያዩ አገራት ዜግነት ያላቸው የአይሲስ ከፍተኛ የጦር…
Rate this item
(1 Vote)
 ማንዴላ በ2.9 ሚ. ዶላር፣ ኢምቤኪ በ1.1 ሚ. ዶላር የግል ቤታቸውን ሰርተዋል የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ጃኮብ ዙማ አግባብ ባልሆነ መንገድ ከመንግስት ካዝና አውጥተው የግል መኖሪያ ቤታቸውን አሳድሰውበታል ከተባለው 23 ሚሊዮን ዶላር ውስጥ የተወሰነውን ገንዘብ ለመመለስ መስማማታቸውን ቢቢሲ ዘገበ፡፡ገንዘቡን ለግል ጥቅማቸው በማዋላቸው…
Rate this item
(0 votes)
 በዓለም ላይ ነፃነቷን ለማግኘት ላለፉት 60 ዓመታት የታገለችና አሁንም ድረስ ነፃነቷን ያልተጎናፀፈች ብቸኛ አገር ፍልስጤም ናት ያሉት የአገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ሪያድ ማልኪ፤ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ተገቢውን ትኩረት አልሰጠንም ሲሉ ወቀሱ፡፡ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የሚያደርጋቸው አንዳንድ ጥረቶች ቢኖሩም አጥጋቢ…
Rate this item
(3 votes)
- ፈውስም ሆነ ክትባት የለውም፤ እንደ ኢቦላ የከፋ ጥፋት ሊያደርስ ይችላል ተብሏል - በ21 አገራት ተከስቶ፣ 1.5 ሚ ሰዎችን ተጠቂ አድርጓል ነፍሰጡር ሴቶችን በማጥቃት የጭንቅላት መጠናቸው አነስተኛ የሆኑና ውስን የአእምሮ እድገት ያላቸው ህጻናት እንዲወለዱ ምክንያት የሚሆነው “ዚካ” የተሰኘ ቫይረስ ወደተለያዩ…
Rate this item
(1 Vote)
ሶማሊያና ሰሜን ኮርያ በሙስና አለምን ይመራሉ ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል የተባለው አለማቀፍ ተቋም በአፍሪካ አህጉር ያለው የሙስና ችግር መሻሻል አለማሳየቱንና ሙስና በአህጉሪቱ በሚገኙ አርባ አገራት ውስጥ እጅግ የከፋ ችግር መሆኑን ሰሞኑን ባወጣው አመታዊ ሪፖርት አስታወቀ፡፡ በአህጉሪቱ የሙስና ችግር ስር እየሰደደ መምጣቱን እንዳስታወቀ…