ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
ለ20 አመታት ያገለገለው ኢንተርኔት ኤክስፕሎረር በፕሮጀክት ስፓርታን ይተካልታዋቂው ማይክሮሶፍት ኩባንያ እጅግ የተራቀቀ የተባለለትን አዲሱ ዊንዶውስ 10 ኦፐሬቲንግ ሲስተም በመጪዎቹ አራት ወራት ጊዜ ውስጥ በይፋ በማስተዋወቅ በስራ ላይ እንደሚያውል ገለጸ፡፡በአለም ዙሪያ ከ1.5 ቢሊዮን በላይ ተጠቃሚዎች እንዳሉት የሚነገርለትንና ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ…
Saturday, 21 March 2015 10:43

የየአገሩ አባባል

Written by
Rate this item
(5 votes)
የተከፈተ አፍ ፆሙን አያድርም፡፡ ረዥሙም ዛፍ እንኳን እግሩ ስር የሚጠብቀው መጥረቢያ አለ፡፡ ሁሉም ድመት በጨለማ ጥቁር ነው፡፡ ሞኝ ሃብትን ሲያልም፤ ብልህ ደስታን ያልማል፡፡ የምግብ ፍላጎቱ የተከፈተለት ሰው፣ ማባያ አይፈልግም፡፡ ጥሩ ባልንጀራ ረዥሙን መንገድ ያሳጥራል፡፡ ልማድ ከብረት የተሰራ ሸሚዝ ነው፡፡ ባዶ…
Rate this item
(12 votes)
- ቢል ጌትስ ለ16ኛ ጊዜ መሪነቱን ይዘዋል- ቻይና በአንድ አመት 71 አዳዲስ ቢሊየነሮችን አፍርታለች በየአመቱ የዓለማችንን ቀዳሚ ቢሊየነሮች ዝርዝር የሚያወጣው ታዋቂው ፎርብስ መጽሄት ባሳለፍነው ሳምንት የ2015ን ምርጥ 500 የዓለማችን ቢሊየነሮችን ይፋ አድርጓል፡፡ፎርብስ ለ29ኛ ጊዜ ይፋ ያደረገውን የዘንድሮ የዓለማችን ቢሊየነሮች ዝርዝር…
Rate this item
(10 votes)
 በየዕለቱ የተወሰነ ስኒ ቡና አዘውትሮ መጠጣት ከደም ስር መዘጋት ችግር እንደሚታደግና በሰውነት ውስጥ ያለው የደም ዝውውር በአግባቡ እንዲከናወን በማድረግ ለልብ ህመም ከመጋለጥ እንደሚታደግ በጥናት መረጋገጡን ቢቢሲ ዘገበ፡፡የኮርያ ተመራማሪዎች በ25 ሺህ ወንዶች እና ሴቶች ላይ የሰራውን ጥናት ዋቢ በማድረግ ዘገባው እንዳለው፣…
Rate this item
(1 Vote)
“የቻለ ያሸንፈኝ!” አሜሪካዊው ደራሲ ኤድዋርድ በቻንሪ “Brushstrokes of a Gadfly” በሚል ርዕስ በፃፈው መጽሀፉ፤ “በምርጫ ወቅት መምረጥ ካልቻልክ የሚገባህን መንግስት ታገኛለህ ይሉሀል፡፡ እውነታቸውን ነው ብለህ ስትመርጥ ደግሞ የድምጽህን ውጤት ጧ ፍርጥ ብትል እንኳ አታገኝም” ሲል የአፍሪካ ሀገራትን ምርጫ በሚገባ ገልፆታል፡፡…
Rate this item
(13 votes)
እስላማዊ መንግስትን የማስፋፋት አላማ ይዞ የሚንቀሳቀሰው አይሲስ በቅርቡ በምዕራባውያን አገራት ዜጎች ላይ የፈጸማቸውን አሰቃቂ ግድያዎች በሚያሳዩ የቪዲዮ ምስሎች ውስጥ ጭምብል አጥልቆ አሰቃቂ ግድያዎችን ሲፈጽም የሚታየውና ጂሃዲ ጆን በሚል ሃሰተኛ መጠሪያ የሚታወቀው ግለሰብ ትክክለኛ ማንነት መታወቁን ቢቢሲ ዘገበ፡፡ግለሰቡ፣ ሞሃመድ ኢምዋዚ እንደሚባልና…