ከአለም ዙሪያ
ሳምሰንግ በሽያጭ ሲመራ፣ አፕል ቦታውን ለሁዋዌ አስረክቧል ታዋቂው የቻይና ኩባንያ ሁዋዌ በአለማችን የስማርት ሞባይል ቀፎዎች ገበያ በርካታ ምርቶችን በመሸጥ በአፕል ተይዞ የቆየውን የ2ኛነት ደረጃ መረከቡን ሲኤንቢሲ ኒውስ ዘግቧል፡፡የቻይናው ሁዋዌ እስካለፈው ሰኔ በነበሩት ሶስት ወራት ጊዜ ውስጥ በአለማቀፍ ደረጃ 54.2 ሚሊዮን…
Read 2171 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ጅቡቲ፤ የሱማሌው ፕሬዚዳንት ሞሃመድ አብዱላሂ ሞሃመድ፣ በኤርትራ ላይ የተጣለው ማዕቀብ እንዲነሳ ባለፈው ሳምንት ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት ያቀረቡትን ጥያቄ በጽኑ መቃወሟን ቪኦኤ ዘግቧል፡፡የሱማሌው ፕሬዚዳንት ሞሃመድ አብዱላሂ ሞሃመድ ባለፈው ሳምንት በኤርትራ የሶስት ቀናት የስራ ጉብኝት ማድረጋቸውን ያስታወሰው ዘገባው፤ ፕሬዚዳንቱ በጉብኝታቸው ወቅት የተባበሩት…
Read 1414 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ መንግስት 33 ዜጎችን ለህልፈተ ህይወት የዳረገው የኢቦላ ቫይረስ ወረርሽኝ በቁጥጥር ስር መዋሉን ይፋ ባደረገ በቀናት ዕድሜ ውስጥ ቫይረሱ በአገሪቱ ዳግም በወረርሽኝ መልክ መከሰቱ ተዘግቧል፡፡የአገሪቱ የጤና ሚኒስትር ከትናንት በስቲያ የሰጡትን መግለጫ ጠቅሶ ዘ ጋርዲያን እንደዘገበው፣ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ…
Read 1673 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ጎግል የ5 ቢሊዮን ዶላር ቅጣት ተጣለበት ታዋቂው የማህበራዊ ድረገጽ ትዊተር በግንቦትና በሰኔ ወር ብቻ ህገወጥ ድርጊት የሚፈጽሙና የተጭበረበሩ ያላቸውን የ70 ሚሊዮን ያህል ተጠቃሚዎቹን አካውንቶች በመዝጋት አገልግሎቱን እንዳያገኙ ማድረጉን ዋሽንግተን ፖስት ዘግቧል፡፡የተጭበረበሩና ህገወጥ ድርጊቶችን በሚፈጽሙ ተጠቃሚዎቹ ላይ የሚያደርገውን ቁጥጥርና የሚወስዳቸውን እርምጃዎች…
Read 7229 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በ50 የተለያዩ የዓለማችን አገራት የኤችአይቪ ኤድስ ስርጭት እየጨመረ መምጣቱንና በቫይረሱ እየተጠቁ ካሉት ሰዎች ግማሽ ያህሉ የመድሃኒትና የህክምና አገልግሎቶችን እያገኙ እንዳልሆነ ዩኤንኤድስ የተባለው አለማቀፍ ተቋም ባወጣው ሪፖርት አስታውቋል፡፡የኤችአይቪ ቫይረስን ስርጭት ለመግታት በአለማቀፍ ደረጃ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት እየተዳከሙ መሆናቸውን የጠቆመው የተቋሙ ሪፖርት፤…
Read 2415 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
- 9 ሚሊዮን አፍሪካውያን በከፋ ባርነት ውስጥ ይኖራሉ - በአለማችን ባለፉት 19 ወራት 40ሚ. ሰዎች የባርነት ሰለባ ሆነዋል ሰሜን ኮርያና ኤርትራ በርካታ ዜጎች ለዘመናዊ ባርነት ተዳርገው የሚኖሩባቸው ቀዳሚዎቹ የአለማችን አገራት መሆናቸውንና ባለፉት 2 አመታት በመላው አለም ከ40 ሚሊዮን በላይ የተለያዩ…
Read 3158 times
Published in
ከአለም ዙሪያ