ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
 የደቡብ ኮርያ መንግስት አነስተኛ ገቢ ያላቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች የገንዘብ ጫና ለማቃለል በሚል 1.6 ሚሊዮን ለሚደርሱ ዜጎቹ የነበረባቸውን የገንዘብ ዕዳ በከፊል ለመሰረዝ ማቀዱን ቢቢሲ ከትናንት በስቲያ ዘግቧል፡፡የአገሪቱ መንግስት የዕዳ ስረዛውን ተግባራዊ የሚያደርገው እስከ 9ሺህ 128 ዶላር ዕዳ ላለባቸውና የመክፈል አቅም ለሌላቸው…
Rate this item
(3 votes)
 በየአመቱ እስከ 169 ሺህ ህጻናት በመሰል መድሃኒቶች ሳቢያ ይሞታሉ በማደግ ላይ በሚገኙ የአለማችን ድሃ አገራት ጥቅም ላይ ከሚውሉት የተለያዩ አይነት መድሃኒቶች ውስጥ 10 በመቶ ያህሉ ከሚገባው የጥራት ደረጃ በታች ወይም ለከፋ ጉዳት የሚዳርጉና የተጭበረበሩ እንደሆኑ የአለም የጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡የድርጅቱ ዋና…
Rate this item
(5 votes)
ከዚህ በፊትም ዜጎች የእናቶች ቀንን እንዳያከብሩ ተከልክለው ነበር የሰሜን ኮርያ መንግስት የአገሪቱ ዜጎች በቤታቸውም ሆነ በመዝናኛ ስፍራዎች በጋራ ተሰባስበው እየዘፈኑና እየጠጡ እንዳይዝናኑ የሚከለክል አዲስ መመሪያ ማውጣቱን ዘ ኢንዲፔንደንት ባለፈው ማክሰኞ ባወጣው ዘገባ አመልክቷል፡፡የአገሪቱ መንግስት ዜጎቹን በጋራ ከመዝናናት የሚያግደውን ይህንን መመሪያ…
Rate this item
(2 votes)
ድምጻዊቷ በዓመቱ በድምሩ 105 ሚ. ዶላር አግኝታለች አሜሪካዊቷ ድምጻዊት ቢዮንሴ ኖውልስ በፈረንጆች አመት 2017 ከፍተኛውን ክፍያ ያገኘች ቁጥር አንድ የአለማችን ሴት ድምጻዊት መሆኗን በሳምንቱ መጀመሪያ ባወጣው መረጃ ይፋ ያደረገው ፎርብስ መጽሄት፤ድምጻዊቷ በአመቱ ከአልበም ሽያጭና ከሙዚቃ ኮንሰርት በድምሩ 105 ሚሊዮን ዶላር…
Rate this item
(1 Vote)
ታዋቂው የደቡብ ኮርያ የኤሌክትሮኒክስ አምራች ኩባንያ ሳምሰንግ፣ ጋላክሲ ኤክስ የተባለውን እንደ ፕላስቲክ የሚታጠፍና የሚዘረጋ ልዩ ስማርት ፎን አምርቶ በመጪው አንድ ወር ጊዜ ውስጥ በገበያ ላይ እንደሚያውል አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ዘግቧል፡፡የመሸጫ ዋጋው ምን ያህል እንደሆነ እስካሁን በይፋ ባይታወቅም ከነባሮቹ የጋላክሲ ምርቶች…
Rate this item
(0 votes)
ልጆች በወላጆቻቸው ሃጢያት ለከፋ በሽታ ሊጋለጡ ይችላሉ ብለዋል የህንድ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ሂማንታ ቢስዋ ሳማራ፤ የካንሰር በሽታ የሚያጠቃው ሃጢያት የሰራ ሰውን ነው ሲሉ በይፋ መናገራቸውን ተከትሎ፣ በሚኒስትሩ ንግግር የተቆጡ በርካታ ህንዳውያን የካንሰር ታማሚዎችና ቤተሰቦቻቸው ተቃውሟቸውን ማሰማታቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ሚኒስትሩ ባለፈው ረቡዕ…