ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
ለ94ኛ ጊዜ የሚካሄደው የኦስካር አካዳሚ ሽልማት ዕጩዎች ባለፈው ማክሰኞ ይፋ የተደረጉ ሲሆን፣ በኔትፍሊክስ አማካይነት ለእይታ የበቃው ‹ፓዎር ኦፍ ዘ ዶግ› 12 ጊዜ በመታጨት በብዛት የታጨ ቀዳሚው ፊልም ሆኗል፡፡‹ፓዎር ኦፍ ዘ ዶግ› ምርጥ ፊልምና ምርጥ ዳይሬክተርን ጨምሮ 12 ጊዜ ለዘንድሮው ኦስካር…
Rate this item
(0 votes)
ለኬንያው መሪ ዘመናዊ መኪና መግዣ 2.6 ሚሊዮን ዶላር ተጠይቋል ከ6 ወራት በፊት ወደ ስልጣን የመጡት የፔሩው ፕሬዚዳንት ፔድሮ ካስቴሎ ከሰሞኑ ካቢኔያቸውን ለ4ኛ ጊዜ እንደገና በመመስረት ለ3 ቀናት ብቻ በስልጣን ላይ በቆዩት ጠቅላይ ሚኒስትር ሚርታ ቫስኩዌዝ ቦታ አኒባል ቶሬስን መሾማቸው ተነግሯል፡፡በፔሩ…
Rate this item
(0 votes)
 በአፍሪካ ፖለቲካ ውስጥ ስማቸው ጎልቶ ከሚጠቀሱ ሰዎች አንዱ በሆነው ቶማስ ሳንካራ ግድያ እጃቸው እንዳለበት የተጠረጠሩት የቀድሞው የቡርኪናፋሶ ፕሬዚዳንት ብሌስ ኮምፓዎሬ በ30 አመት እስር እንዲቀጡ የአገሪቱ አቃቤ ህግ መጠየቁን ሮይተርስ ዘግቧል፡፡እ.ኤ.አ በ1987 በተፈጸመበት ግድያ በ37 አመቱ ከዚህ አለም በሞት የተለየውን የቀድሞው…
Rate this item
(0 votes)
 ፌስቡክና ኢንስታግራም በመላ አውሮፓ ሊዘጉ ይችላል ተባለ ሁለቱ የአለማችን ቢሊየነሮች ኤለን መስክና ጄፍ ቤዞስ ባለፈው ማክሰኞ በተመዘገበ የአክሲዮን ገበያ ዋጋ ጭማሪ፣ እያንዳንዳቸው ተጨማሪ 3.5 ቢሊዮን ዶላር ሃብት ማግኘታቸውን ብሉምበርግ ዘግቧል፡ቁጥር አንዱ የአለማችን ቢሊየነር ኤለን መስክ በዕለቱ ተጨማሪ 3.5 ቢሊዮን ዶላር…
Rate this item
(0 votes)
የሩስያና የዩክሬን ፍጥጫ ተካርሯል ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ እየተባባሰ የመጣው የሩስያና የዩክሬን ፍጥጫ ከሰሞኑ የበለጠ ተካርሮ መቀጠሉንና አሜሪካም፣ ሩስያ ዩክሬንን ልትወር አሰፍስፋለች ስትል ማስጠንቀቋን ተከትሎ፣ የሩስያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን፣ ወደ ጦርነት ልታስገባን እየጎተጎተችን ነው ሲሉ አሜሪካን መውቀሳቸው ተነግሯል፡፡ሩስያ ከሳምንታት በፊት 100…
Rate this item
(0 votes)
በመላው አለም ከ10 ቢሊዮን በላይ የኮሮና ክትባቶች ተሰጥተዋል የኮሮና ቫይረስ በወረርሽኝ መልክ ከተከሰተበት ጊዜ አንስቶ ባሉት ያለፉት 2 አመታት በመላው አለም ከ234 ሺህ ቶን በላይ የሚመዝን ቆሻሻ መፈጠሩንና ይህ ቆሻሻ እጅግ አሳሳቢ የጤና ስጋት መሆኑን የአለም የጤና ድርጅት አስታውቋል፡፡ባለፉት 2…
Page 8 of 161