ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(2 votes)
 የአውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪው የደረሰበት እመርታ አንዱ መገለጫ እንደሆነ ሲነገርለት የነበረው አዲሱ ሾፌር አልባ አውቶብስ፤ በአሜሪካ ላስቬጋስ ውስጥ 15 መንገደኞችን አሳፍሮ የመጀመሪያውን የሙከራ ጉዞ በጀመረ በሰዓታት ጊዜ ውስጥ በአቅራቢያው በቀስታ ሲጓዝ ከነበረ የባለሾፌር የጭነት መኪና ጋር መጋጨቱ ተነግሯል፡፡በአሜሪካ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ መኪኖች…
Rate this item
(0 votes)
 የኮሎምቢያ ፖሊስ በህገወጥ መንገድ ወደ አሜሪካ ሊላክ ተዘጋጅቶ የነበረ 12 ሺህ ኪሎ ግራም ኮኬይን የተባለ አደንዛዥ ዕጽ በቁጥጥር ስር ማዋሉን ያስታወቀ ሲሆን ግምቱ 360 ሚሊዮን ዶላር ያህል እንደሆነም ተነግሯል፡፡ይህን ያህል ክብደት ያለው አደንዛዥ ዕጽ በአንድ ጊዜ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ሲውል…
Rate this item
(0 votes)
የዚምባቡዌን መሪ የጤና አምባሳደር አድርጎ በመምረጡ ዓለማቀፍ ውግዘት የገጠመውና የሾማቸውን ሙጋቤን ባፋጣኝ ከሻረ አንድ ወር ያልሞላው የዓለም የጤና ድርጅት፤ ቡና፣ ሞባይልና የታሸጉ የስጋ ምርቶች ለካንሰር በሽታ ያገልጣሉ የሚል ሃሰተኛ የጥናት ውጤት ይፋ አድርጓል በሚል አዲስ ውንጀላ ቀርቦበታል፡፡ሮይተርስ የዜና ወኪል የዓለም…
Rate this item
(0 votes)
 በአሜሪካ መንግስት አደንና ክትትል ከ6 አመታት በፊት በፓኪስታኑ አቡታባድ የተገደለው የአልቃይዳው መሪ የኦሳማ ቢንላደን ልጅ ሃማዝ፤ ጂሃዲስቶች በአሜሪካ ላይ ከፍተኛ የሽብር ጥቃት በመፈጸም የአባቱን ግድያ እንዲበቀሉለት ሰሞኑን ባወጣው የድምጽ መልዕክት ጠይቋል፡፡ሃማዝ ቢን ላደን፤ “ጂሃዲስቶች በአሜሪካውያን በተለይ ደግሞ አባቴን ለመግደል በተደረገው…
Rate this item
(6 votes)
- አንጌላ መርኬል ለ7 ተከታታይ አመታት 1ኛ ደረጃን ይዘዋል - አምና 2ኛ የነበሩት ሄላሪ ክሊንተን፤ ዘንድሮ 65ኛ ደረጃን ይዘዋል - ግማሽ ያህሉ ሴቶች አሜሪካውያን ናቸው ታዋቂው ፎርብስ መጽሄት፣ የ2017 የአለማችን 100 ኃያላን ሴቶችን ዝርዝር ሰሞኑን ይፋ ያደረገ ሲሆን ላለፉት ስድስት…
Rate this item
(3 votes)
 ከሰሞኑ ሌላ የሚሳኤል ሙከራ ለማድረግ እየተዘጋጀች ነው ተብሏል ሰሜን ከኮርያ በቅርቡ ያደረገቺው ስድስተኛው የኒውክሌር ሙከራ ባስከተለው የመሬት መንቀጥቀጥና የዋሻ መደርመስ አደጋ ሳቢያ ከ200 በላይ የኒውክሌር ጣቢያው ሰራተኞች ለህልፈተ ህይወት መዳረጋቸውን የጃፓኑ የቴሌቪዥን ጣቢያ የአሻይ ዘገበ ሲሆን የሰሜን ኮርያ መንግስት ግን…
Page 1 of 78