ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
 ጆርጅ ክሉኒ በ239 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ቀዳሚነቱን ይዟል ታዋቂው ፎርብስ መጽሄት በአመቱ ከፍተኛ ገቢ ያገኙ የአለማችን ወንድ የፊልም ተዋንያንን ዝርዝር ሰሞኑን ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ የ57 አመቱ የሆሊውድ ኮከብ ጆርጅ ክሉኒ በ12 ወራት ጊዜ ውስጥ 239 ሚሊዮን ዶላር ገቢ በማግኘት ቀዳሚነቱን…
Rate this item
(0 votes)
 አውሮፕላን ማረፊያው በሙጋቤ ስም መጠራቱ እንዲቀር ተጠይቋል በቅርቡ የተካሄደውና ፕሬዚዳንት ኤመርሰን ምናንጋዋ ያሸነፉበት የዚምባቡዌ ምርጫ የተጭበረበረ ነው፣ ሊሰረዝ ይገባል በሚል በአገሪቱ ተቃዋሚ ፓርቲዎች የተመሰረተውን ክስ ሲመረምር የቆየው ህገ መንግስታዊ ፍርድ ቤት ክሱን ውድቅ በማድረግ የምርጫ ውጤቱን አጽድቋል፡፡በፕሬዚዳንታዊ ምርጫው 44.3 በመቶ…
Rate this item
(1 Vote)
 በደቡብ ሱዳን ላለፉት አምስት አመታት የዘለቀውን የእርስ በእርስ ግጭት በድርድር ለመፍታት ደጋግመው ሲሰበሰቡና ባለመስማማት ሲለያዩ የኖሩት የአገሪቱ ተቀናቃኝ ሃይሎች፣ ከነገ በስቲያ ሰኞ የመጨረሻውን የሰላም ስምምነት ይፈራረማሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ዥንዋ ዘግቧል፡፡ተቀናቃኝ ሃይሎቹ በሰኔ ወር በሱዳን መዲና ካርቱም የሰላም ስምምነት መፈራረማቸውንና ከሁለት…
Rate this item
(0 votes)
 በተባበሩት መንግስታት የሚደገፈው የሊቢያ መንግስት በህገ-ወጥ መንገድ ወደ አገሪቱ የገቡ ከ700 ሺህ በላይ የተለያዩ አገራት ስደተኞችን በቀጣይነት በግዛቱ ውስጥ የማስፈር ግዴታ እንደሌለበት በመግለጽ፣ ስደተኞቹ ወደየ አገራቸው መመለስ አለባቸው ሲል አቋሙን ማስታወቁን ዥንዋ ዘግቧል፡፡ሊቢያ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን የተለያዩ አገራት ስደተኞች በግዛቷ…
Rate this item
(3 votes)
 የአለማችንን ከተሞች የመሰረተ ልማት አውታሮች መሟላት፣ የጸጥታና መረጋጋት፣ የጤና አገልግሎት ጥራት፣ የትምህርት አሰጣጥና ሌሎች መስፈርቶች ተጠቅሞ በመገምገም፣ በየአመቱ ደረጃ የሚሰጠው ኢኮኖሚስት ኢንተለጀንት ዩኒት የተባለው ተቋም፣ ከሰሞኑም የ2018 ለኑሮ ተስማሚና ምቹ የአለማችን ምርጥ ከተሞችን ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ የኦስትሪያዋ ቬና በአንደኛ ደረጃ…
Rate this item
(1 Vote)
 በቱርክ በመሬት መንቀጥቀጥ 30 ሺህ ዜጎች ሊሞቱ እንደሚችሉ ተነግሯል በህንድ ለቀናት የዘነበው ሃይለኛ ዝናብ ያስከተለውና ባለፉት የአገሪቱ 100 አመታት ታሪክ እጅግ የከፋው እንደሆነ የተነገረለት የጎርፍ አደጋ፤ 44 ሰዎችን ለሞት መዳረጉ ተነግሯል፡፡ባለፈው ማክሰኞ በደቡባዊ ህንድ በምትገኘው ኬራላ ግዛት የተከሰተው የጎርፍ አደጋ፣…
Page 11 of 101