ከአለም ዙሪያ
በድረ-ገጾች ላይ የሚጫነው መረጃ መጠን ከሶስት አመታት በፊት ከነበረው በእጥፍ ያህል መጨመሩን ተከትሎ፣ የድረ-ገጾች ፍጥነት በአለማቀፍ ደረጃ መቀነሱንና ድረ-ገጾችን ለመክፈት የሚፈጀው አማካይ ጊዜ መጨመሩን ሲኤን ኤን ዘገበ፡፡በአሁኑ ወቅት አንድ ድረ-ገጽ ሳይት የሚይዘው አማካይ የመረጃ መጠን 2.1 ሜጋ ባይት ደርሷል ያለው…
Read 937 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
- በቀን ከ42 ሺህ በላይ ሰዎች ይሰደዳሉ- ባለፈው አመት 60 ሚ. ያህል ሰዎች ተሰደዋል፤ ግማሽ ያህሉ ህጻናት ናቸው- በግጭት ሳቢያ የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር በ350 በመቶ አድጓል- አይስላንድ የአለማችን ሰላማዊ አገር ናት ባለፈው የፈረንጆች አመት 2014 ብቻ በዓለማችን የተለያዩ አገራት ለተደረጉ…
Read 1380 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
- አንድ ደብዳቤው ከ3 አመታት በፊት 3ሚ ዶላር ተሽጧል ታዋቂው የፊዚክስ ሊቅ አልበርት አንስታይን በተለያዩ ጊዜያት የጻፋቸው ደብዳቤዎች በቀጣዩ ሳምንት ሎሳንጀለስ ውስጥ ለጨረታ እንደሚቀርቡና ከ1 ሚሊዮን ዶላር በላይ ይሸጣሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ዘ ቴሌግራፍ ዘገበ፡፡ለጨረታ የሚቀርቡት ደብዳቤዎች በአንስታይን የእጅ ጽሁፍ የተጻፉና…
Read 3312 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
የዚምባቡዌው ፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤ፤ የእንጀራ ልጅ ረስል ጎሬራዛ ባለፈው የካቲት በመዲናዋ ሃራሬ ማንነቱ ያልተገለጸን ግለሰብ በመኪናው ውስጥ ገድሏል በሚል ተከሶ ፍርድ ቤት መቅረቡንና ጥፋተኛ ሆኖ በመገኘቱ 800 ዶላር እንዲከፍል እንደተፈረደበት ቢቢሲ ዘገበ፡፡የቀዳማዊት እመቤት ግሬስ ሙጋቤ የበኸር ልጅ የሆነው የ31 አመቱ…
Read 1011 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
- በእስር ቤቱ የ150 አመት ታሪክ ሲያመልጡ የመጀመሪያዎቹ ናቸው - ድንበር አቋርጠው ወደ ካናዳ ሳይገቡ አልቀሩም ተብሏል የኒውዮርክ አገረ ገዢ አንድሪው ኮሞ ባለፈው አርብ ሌሊት ዳኔሞራ በተባለችው ከተማ ከሚገኝ እስር ቤት ያመለጡትን ሁለት ነፍሰ ገዳዮች በተመለከተ መረጃ ለሰጣት ሰው፣ ግዛቲቱ…
Read 897 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
- በብጥብጡ ከ70 በላይ ሰዎች ሞተዋልከሁለት አመታት በፊት አልማስሪ እና አልሃሊ በተባሉት የግብጽ እግር ኳስ ቡድኖች ደጋፊዎች መካከል በፖርት ሲቲ ስቴዲየም የተከሰተውንና ከ70 በላይ ሰዎች የሞቱበትን ብጥብጥ በማነሳሳት የተከሰሱ 11 ግብጻውያን የሞት ቅጣት እንደተጣለባቸው ሲ ኤንኤን ዘገበ፡፡ባለፈው ማክሰኞ በካይሮ የተሰየመው…
Read 932 times
Published in
ከአለም ዙሪያ