ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
 የዚምባቡዌው ፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤ፤ የእንጀራ ልጅ ረስል ጎሬራዛ ባለፈው የካቲት በመዲናዋ ሃራሬ ማንነቱ ያልተገለጸን ግለሰብ በመኪናው ውስጥ ገድሏል በሚል ተከሶ ፍርድ ቤት መቅረቡንና ጥፋተኛ ሆኖ በመገኘቱ 800 ዶላር እንዲከፍል እንደተፈረደበት ቢቢሲ ዘገበ፡፡የቀዳማዊት እመቤት ግሬስ ሙጋቤ የበኸር ልጅ የሆነው የ31 አመቱ…
Rate this item
(1 Vote)
 - በእስር ቤቱ የ150 አመት ታሪክ ሲያመልጡ የመጀመሪያዎቹ ናቸው - ድንበር አቋርጠው ወደ ካናዳ ሳይገቡ አልቀሩም ተብሏል የኒውዮርክ አገረ ገዢ አንድሪው ኮሞ ባለፈው አርብ ሌሊት ዳኔሞራ በተባለችው ከተማ ከሚገኝ እስር ቤት ያመለጡትን ሁለት ነፍሰ ገዳዮች በተመለከተ መረጃ ለሰጣት ሰው፣ ግዛቲቱ…
Rate this item
(0 votes)
- በብጥብጡ ከ70 በላይ ሰዎች ሞተዋልከሁለት አመታት በፊት አልማስሪ እና አልሃሊ በተባሉት የግብጽ እግር ኳስ ቡድኖች ደጋፊዎች መካከል በፖርት ሲቲ ስቴዲየም የተከሰተውንና ከ70 በላይ ሰዎች የሞቱበትን ብጥብጥ በማነሳሳት የተከሰሱ 11 ግብጻውያን የሞት ቅጣት እንደተጣለባቸው ሲ ኤንኤን ዘገበ፡፡ባለፈው ማክሰኞ በካይሮ የተሰየመው…
Rate this item
(2 votes)
ሩስያ መጠነ ሰፊ ወረራ ልታደርግብን ትችላለች ብለዋል በሩስያ በሚደገፉት የዩክሬን አማጽያን እና በመንግስት ጦር መካከል ባለፈው ረቡዕ የከፋ ግጭት መከሰቱን ተከትሎ፣ ፕሬዚደንት ፔትሮ ፖሮሼንኮ የጦር ሃይላቸው ከሩስያ ሊቃጣ ከሚችል የተደራጀ መጠነ ሰፊ ወረራ አገሪቱን ለመከላከል በተጠንቀቅ እንዲቆም ማሳሰባቸውን ሮይተርስ ዘገበ።የሩስያ…
Rate this item
(1 Vote)
የብሩንዲው ፕሬዚዳንት ፔሪ ንኩሩንዚዛ ህገመንግስቱ ከሚፈቅድላቸው ውጪ ለሶስተኛ ዙር በምርጫ ለመወዳደር መወሰናቸውን ተከትሎ በአገሪቱ የተቀሰቀሰው ግጭት በዚህ ሳምንትም ያገረሸበት ሲሆን የአገሪቱ የፓርላማና ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ለሶስተኛ ጊዜ ዳግም መራዘሙን ቢቢሲ ዘገበ፡፡ በአገሪቱ ያለው ሁኔታ ሰላማዊ ምርጫን ለማከናወን አያስችልም በሚል ምርጫውን እንዲያራዝሙ…