ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(5 votes)
ሳውዲ ዓረቢያ በዚህ ወር 50 ስሞችን ጥቁር መዝገብ ውስጥ አስገባችአንዳንድ መንግስታት፣ ይህንንም ከልክለው ያንንም አግደው ሲያበቁ የሚሰሩት ነገር እየጠፋባቸው የሚጨነቁ ይመስላሉ - የሚከለከል ነገር ቢጠፋ የስም አይነት ይከለክላሉ፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ የአንዳንድ ወላጆች ነገረ ሥራ ከአብዮት አይተናነስም፡፡ በስዊድን አገር የልጃቸውን…
Rate this item
(6 votes)
ንብረትነቱ የማሌዥያ የሆነው ኤም ኤች 370 የመንገደኞች አውሮፕላን እንደወጣ መቅረት፣ ዛሬም ቢሆን ሁላችንንም እያስገረመ ያለና የዘመናችን ያልተፈታ አዲስ እንቆቅልሽ ነው ማለት ይቻላል።እንደ አውሮፓውያኑ የዘመን ቀመር መጋቢት 8 ቀን 2014 ዓ.ም ከማሌዥያዋ መዲና ኩዋላ ላምፑር ወደ ቻይናዋ ቤይጂንግ 239 ሲቪል መንገደኞችንና…
Rate this item
(18 votes)
አብዱልአዚዝ ሳዑድ፣ የዛሬ 90 አመት ግድም ነው፣ ተቀናቃኝ የጎሳ መሪዎችንና የጦር አበጋዞችን በማንበርከክ ዙፋን ላይ የወጡት። የሳዑዲ ቤተሰብ፣ ገናና የንጉሥ ቤተሰብ በመሆን የታሪክ ጉዞውን የጀመረው ያኔ ነው። አገሪቱ በራሳቸው ቤተሰብ ስም “ሳዑዲ አረቢያ” ተብላ እንድትጠራ የወሰኑት አብዱልአዚዝ ሳዑድ፣ ለ20 አመታት…
Rate this item
(7 votes)
የራሺያ የጦር ሃይል የዩክሬንን ድንበር ሰብሮ፣ ክረሚያ የመግባቱን ሰበር ዜና ድፍን ዓለሙ የሰማው በድንጋጤና በመገረም ነበር፡፡ እንደ እውነቱ ከሆነ ግን የራሺያ ድርጊት ምንም አይነት አስደንጋጭም ሆነ አስገራሚ ነገር አልነበረውም፡፡ የራሺያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በዩክሬን ላይ የፈፀሙትን አይነት ድርጊት ምቹ ጊዜና…
Monday, 07 April 2014 15:21

ፑቲንን በአጭሩ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ፕሬዚደንት ቭላድሚር ቭላድሚሮቪች ፑቲን፤ የፋብሪካ ሠራተኛ ከነበሩት እናታቸው ማርያ ኢቫኖቫ ፑቲና እና የሶቪየት ህብረት ባህር ሃይል ወታደር ከነበሩት አባታቸው ቭላድሚር ስፒሪዶኖቪች ፑቲን ቀድሞ ሌኒንግራድ በመባል በምትጠራው ቅዱስ ፒተርስበርግ ከተማ እ.ኤ.አ ጥቅምት 7 ቀን 1952 ዓ.ም ተወለዱ፡፡ ከመኖሪያ ቤታቸው አቅራቢያ በሚገኘው…
Rate this item
(5 votes)
አልአሳድ “የጠፈር ምርምር ማዕከል አቋቁሜያለሁ” እያሉ ነው!ዮሐንስ ሰ. ከሶስት አመት በላይ በዘለቀው የሶሪያ የእርስ በርስ እልቂት፣ እስካሁን ከ150 ሺ በላይ ሰዎች ተገድለዋል። በአመት ሃምሳ ሺ መሆኑ ነው። በየሳምንቱ ወደ አንድ ሺ ገደማ ሰዎች በእርስ በርስ ጦርነት ይሞታሉ ማለት ነው። ከ23…