ከአለም ዙሪያ
እኤአ በ1995 በፊፋ የአለማችን ኮከብ እግር ኳስ ተጫዋች ተብሎ የተመረጠው ላይቤሪያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ጆርጅ ዊሃ ሰሞኑን በተካሄደው የአገሪቱ የሴኔት ምርጫ ከፍተኛ ድምጽ በማግኜት አሸናፊ መሆኑን ቢቢሲ ዘገበ፡በኢቦላ ወረርሽኝ ክፉኛ በተጎዳችዋ ላይቤሪያ ሰሞኑን በተካሄደው ምርጫ ሞንቴራዶ የተባለችውን ግዛት በመወከል የተወዳደረው…
Read 2246 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ከ162 መንገደኞች እስካሁን የ7ቱ አስከሬን ተገኝቷልባለፈው እሁድ 162 ሰዎችን ይዞ በበረራ ቁጥር 8501 ከኢንዶኔዥያዋ ሱራያባ ከተማ ወደ ሲንጋፖር በመጓዝ ላይ እያለ ድንገት የተሰወረው ንብረትነቱ የኤርኤዥያ አየርመንገድ የሆነው ኤርባስ ኤ320-200 አውሮፕላን እጣ ፋንታ አለምን አሳዝኗል፡፡ ኢንዶኔዢያውያንም አዲሱን የፈረንጆች አመት በጥልቅ ሃዘንና…
Read 1061 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
55 በመቶስኮትላንድ ከእንግሊዝ ተገንጥላ ራሷን ለመቻል ባካሄደችው ሪፈረንደም ከእንግሊዝ ጋር ብንቆይ ይሻላል ሲሉ ድምጻቸውን የሰጡ ስኮትላንዳውያን፡፡3 ሺህ 400በአመቱ ወደተለያዩ የአውሮፓ አገራት ለመግባት ሲሞክሩ በሜዲትራኒያን ባህር ሰጥመው የሞቱ ስደተኞች ቁጥር፡፡529በመጋቢት ወር በግብጽ ውስጥ በተካሄደ የፍርድ ሂደት የሞት ፍርድ የተወሰነባቸው የቀድሞው የአገሪቱ…
Read 1521 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በተከሰተው የኢኮኖሚ ቀውስ ምክንያት ሚኒስትሮቻቸው የአዲስ ዓመት እረፍት እንደማይወስዱ ሰሞኑን አስታወቁ፡፡ በሩሲያ ትልቁ በዓል እንደሆነ በሚነገርለት የፈረንጆች አዲስ ዓመት፤ በመላ አገሪቱ የሚገኙ የሩሲያ ኩባንያ ሰራተኞች ለበዓሉ የ12 ቀናት እረፍት ይወስዳሉ፤ ከጃንዋሪ 1 እስከ 12፡፡ ፑቲን ባለፈው…
Read 2374 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
የትንፋሽ ማጠር ገጥሟቸው ባለፈው ማክሰኞ ሂዩስተን ሜቶዲስት ሆስፒታል የገቡት የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆርጅ ኤች ደብሊው ቡሽ፤ ከትላንት በስቲያ የተከበረውን የፈረንጆች የገና በዓል በሆስፒታል አሳለፉ፡፡ የፕሬዚዳንቱ ቃል አቀባይ ጂም ማክግራዝ፤ ቡሽ በጥሩ ጤንነት ላይ እንደሚገኙና የገና በዓልን በሆስፒታል ያሳለፉት በሽታው ከፍቶባቸው…
Read 2334 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
መኪና ሲያሽከረክሩ የተያዙ ሁለት የሳኡዲ ሴቶች ለአንድ ወር ገደማ ከታሰሩ በኋላ ባለፈው ሳምንት ጉዳያቸው ሽብርተኝነትን ለሚመለከት ልዩ ፍ/ቤት እንደተላለፈ ተገለፀ፡፡ የ25 ዓመቷ ሎዩጄይን አል ሃትሎል እና የ33 ዓመቷ ማይላ ይሳ አል - አሙዲ ጉዳይ ወደ ልዩ ፍ/ቤት የተላለፈው በማህበራዊ ሚዲያ…
Read 2639 times
Published in
ከአለም ዙሪያ