ከአለም ዙሪያ
ባለፈው ሳምንት በሩሲያ በተካሄደው የፓርላማ ምርጫ ገዢው ዩናይትድ ራሺያ ፓርቲ ከ450 የሩሲያ ፓርላማ መቀመጫ 238 ወንበሮችን በማግኘት ማሸነፉ እንደተገለፀ በዋና ከተማዋ በሞስኮ ከ50ሺ በላይ ሩሲያዊያን ምርጫው ነፃና ፍትሃዊ አይደለም በሚል ተቃውሞ አድርገዋል፡፡ ከሞስኮ በተጨማሪ በቅዱስ ፒተርስበርግ ከ10ሺ በላይ ሩሲያዊያን አደባባይ…
Read 5393 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ከመጪው የገና በአል ጋር ተያይዞ የተሰራ ቢልቦርድ ነው። ከስያሜ በቀር ምንም ፅሁፍ የለውም። ማርያም፤ በግራ መዳፏ አፏን ከድናለች። በድንጋጤ ምክንያት ይመስላል። በቀኝ እጇ የያዘችው የእርግዝና መመርመሪያ፤ ቀላ ያለ ምልክት ያሳያል - በሃምራዊ ቀለም። “ማሪያም በሃምራዊ” የሚል ስያሜ የተሰጠው፤ በኒውዝላንድ በቅዱስ…
Read 6804 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ለራዳር በማይታይ “ስቲልዝ” ቴክኖሎጂ የተሰራና የስለላ መሳሪያዎችን ያካተተ የአሜሪካ ሰው አልባ አውሮፕላን እሁድ እለት ወድቆ በኢራን መንግስት እጅ ገባ። አውሮፕላኑ ብዙ ጉዳት ሳይደርስበት መታየቱ ብዙዎችን አስገርሟል። ኢራን የኒዩክሌር ቦምብ ለመስራት እየጣረች እንደሆነ የተመድ ተቋም ባለፈው ወር ከገለፀ ወዲህ፤ የአረብ አገራትንና…
Read 6289 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በግብጽ ሙስሊም ወንድማማቾች ፓርቲ እየመራ ይገኛልእንዳልተጠበቀ አውሎ ነፋስ ድንገት የአረቡን ዓለም ከዳር እስከዳር ያጥለቀለቀው የዲሞክራሲ፣ የፍትህ፣ የነፃነትና የኢኮኖሚ ጥያቄ አሁንም ጋብ አላለም፡፡ በቱኒዚያ ዲሞክራሲያዊ ምርጫ ከተካሄደ በኋላ የተረጋጋ ፖለቲካ በአገሪቷ የሰፈነ ቢሆንም፣ የኢኮኖሚ ጥያቄዎች ገና ምላሽ አላገኙም፡፡ በየመን ደግሞ አሊ…
Read 4038 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
እ.ኤ.አ በ1941 ዓ.ም የኮሚኒስት ሥርዓት መንኮታኮትን ተከትሎ የቀድሞዋ ሶቭየት ሕብረት ከፈራረሰች በኋላ፣ የዓለምን የፖለቲካና የኢኮኖሚ ሥርዓት በበላይነት ለሁለት አስርት አመታት ስትቆጣጠር የነበረችው አሜሪካ፤ በአብዛኛው የዓለም ክፍል ተጽዕኖ አሳድራለች፡፡ በፖለቲካ አቋማቸው ዲሞክራሲያዊ እንደሆኑ ከምትገልጻቸው አገሮች ጋር መልካም የዲፕሎማሲ እና የንግድ ግንኙነት…
Read 5035 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ካሪሞቭ ለሴት ልጃቸው ስልጣናቸውን ለማስረከብ ተዘጋጅተዋልአምባገነን መሪዎች በተለምዶ ከስልጣን የሚወርዱት፣ በከፍተኛ የጦር መኮንኖች በተወጠነ መፈንቅለ መንግስት (ኩዴታ) ወይም ለአመታት መንግስትን ሲቃወሙ በቆዩ የአማፂያን ሃይል አሸናፊነት ነው፡፡ በአፍሪካ፣ በላቲን አሜሪካና በኢስያ አገራት በርካታ አምባገነኖች በዚህ መንገድ ስልጣናቸውን ለቀዋል፡፡ ነገር ግን በ2011…
Read 4885 times
Published in
ከአለም ዙሪያ