ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
ባለፈው ረቡዕ በአለማቀፍ ደረጃ የአክሲዮን ገበያ ዋጋ ቅናሽ መከሰቱን ተከትሎ፣ የአለማችን 500 እጅግ ባለጸጋ ቢሊየነሮች በዕለቱ በድምሩ 99 ቢሊዮን ዶላር ያህል ኪሳራ እንዳጋጠማቸው ተነግሯል፡፡ከአለማችን ባለጸጎች በዕለቱ ከፍተኛውን ኪሳራ ያስተናገዱት የአማዞን ኩባንያ መስራች አሜሪካዊው ቢሊየነር ጄፍ ቤዞስ ሲሆኑ፣ ባለጸጋው ረቡዕ እለት…
Rate this item
(2 votes)
ወላጆቿና ወዳጅ ዘመዶቿ ትዳር እንድትይዝ ነጋ ጠባ መወትወታቸው ያሰላቻት ኡጋንዳዊት የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ሉሉ ጀሚማ፤ ከውትወታው ነጻ ለመውጣት በማሰብ ከሰሞኑ ከራሷ ጋር በይፋ ጋብቻ መፈጸሟን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡በኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ በፈጠራ ጽሁፍ የሁለተኛ ዲግሪ ትምህርቷን በመከታተል ላይ የምትገኘው ሉሉ ጀሚማ፤ ከሰሞኑ የ32ኛ አመት…
Rate this item
(0 votes)
 በሳምንቱ መጀመሪያ በተካሄደው የአሜሪካን ሚዩዚክ አዋርድ፣ አራት ሽልማቶችን ያገኘቺው ታዋቂዋ አሜሪካዊ ድምጻዊት ቴለር ስዊፍት፣ ያገኘቻቸውን ሽልማቶች 23 በማድረስ፣ በሴቶች ዘርፍ አዲስ ክብረወሰን ማስመዝገቧ ተዘግቧል፡፡ባለፈው ማክሰኞ በተካሄደው አመታዊው አሜሪካን ሚዩዚክ አዋርድ ስነስርዓት ላይ የአመቱ ምርጥ አርቲስትን ጨምሮ በአራት ዘርፎች የዋንጫ ተሸላሚ…
Rate this item
(2 votes)
ዱባይ ከቱሪስቶች 29.7 ቢ. ዶላር በማግኘት ቀዳሚ ከተማ ናት ለሁለት ተከታታይ አመታት በብዛት በመጎብኘት ከአለማችን ከተሞች ቀዳሚነቱን ይዛ የቀጠለቺው የታይላንድ ርዕሰ መዲና ባንኮክ፣ ዘንድሮም በ20.5 ሚሊዮን አለማቀፍ ቱሪስቶች በመጎብኘት፣ የአንደኛነት ስፍራዋን ማስጠበቋ ተነግሯል፡፡ማስተርካርድ የተባለው ተቋም ሰሞኑን ያወጣውን የአለማችን የአመቱ ምርጥ…
Rate this item
(1 Vote)
 የ2019 የፈረንጆች አመት የታይም የአለማችን ምርጥ ዩኒቨርሲቲዎች ዝርዝር ይፋ የተደረገ ሲሆን፣ የእንግሊዙ ኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ እንደ አምናው ሁሉ ዘንድሮም የአንደኛነት ደረጃን መያዙ ተዘግቧል፡፡ሌላው የእንግሊዙ ታዋቂ ዩኒቨርሲቲ ካምብሪጅ የአምና ክብሩን በማስጠበቅ የሁለተኛ ደረጃን ሲይዝ፣ የአሜሪካው ስታንፎርድ አምና በነበረበት ሶስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል፡፡…
Rate this item
(2 votes)
 ባለቤታቸው ጠ/ሚ ናጂብ ራዛቅ የተመሰረቱባቸው ክሶች 25 ደርሰዋል በስልጣን ዘመናቸው ፈጽመዋቸዋል በተባሉ የገንዘብ ማጭበርበርና በስልጣን የመባለግ ወንጀሎች 25 ክሶች የተመሰረቱባቸው የቀድሞው የማሌዢያ ጠቅላይ ሚኒስትር ናጂብ ራዛቅ ባለቤት ቀዳማዊት እመቤት ሮሳማህ ማንሶር፣ 17 የታክስና ገንዘብ ማጭበርበር ክሶች ተመስርቶባቸዋል፡፡የቅንጦት ኑሮን በመውደድና በሚሊዮን…
Page 3 of 94