ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
ግብጽ በአፍሪካ በቁመቱ ቀዳሚ እንደሚሆን የተነገረለትንና የናይል ማማ የሚል ስያሜ የሰጠቺውን ሰማይ ጠቀስ ህንጻ በመዲናዋ ካይሮ፣ ከአባይ ወንዝ ዳርቻ ላይ በ600 ሚሊዮን ዶላር ልትገነባ መሆኑን ፎርብስ ዘግቧል፡፡የዚህ ሰማይ ጠቀስ ህንጻ ፕሮጀክት የተወጠነው ከአስር አመታት በፊት በቀድሞው የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ሆስኒ ሙባረክ…
Rate this item
(0 votes)
በአለማችን በየአመቱ ሩብ ሚሊዮን ያህል የተለያዩ አገራት ዜጎች በጦር መሳሪያ አማካይነት ለሚከሰት ሞት እንደሚዳረጉ አንድ አለማቀፍ ሪፖርት ማስታወቁን ደች ዌሌ ዘግቧል፡፡የአሜሪካ ሚዲካል አሶሴሽን በ195 የአለማችን አገራት ላይ የሰራውን ጥናት መሰረት በማድረግ ያወጣውን አለማቀፍ ሪፖርት ጠቅሶ ዘገባው እንዳለው፤ በአለማችን በየአመቱ ከ250…
Rate this item
(0 votes)
የደቡብ ኮርያ መንግስት ተማሪዎችንና መምህራንን ቡና አብዝቶ ከመጠቀም ጋር ተያይዘው ከሚከሰቱ ችግሮች ለመጠበቅ በሚል በትምህርት ቤቶች ቅጽር ግቢ ውስጥ ቡና እንዳይሸጥ የሚከለክል ህግ ሊያወጣ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ዘ ጋርዲያን ዘግቧል፡፡የአገሪቱን የምግብና የመድሃኒት ደህንነት ሚኒስትር መግለጫን ጠቅሶ ዘገባው እንዳለው፣ በሁሉም የአገሪቱ አንደኛና…
Rate this item
(1 Vote)
 ገዢው ፓርቲ ያልበሰሉ ፖለቲከኞች አገር እንዳያጠፉ ያሰጋል ብሏል በአወዛጋቢ ምርጫ ስልጣኑን ያስጠበቀው የዚምባቡዌ ገዢ ፓርቲ ዛኑ ፒኤፍ፣ ምራቃቸውን ዋጥ ያላደረጉና በወጉ ያልበሰሉ ግለሰቦች ለፕሬዚዳንትነት እየተወዳደሩ አገሪቱን ለቀውስ እየዳረጓት በመሆኑ፣ ዜጎች ለፕሬዚዳንትነት መወዳደር የሚችሉበትን የዕድሜ ገደብ ከ40 አመት ወደ 60 አመት…
Rate this item
(0 votes)
የአሸባሪው ቡድን አይሲስ ታጣቂዎች በሰሜን ምስራቅ ሶማሊያ በምትገኘው የፑንትላንድ ግዛት አካባቢዎች በሚንቀሳቀሱ ነጋዴዎችና ኩባንያዎች ላይ ከፍተኛ ቀረጥ መጣላቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡የአይሲስ ታጣቂዎች በአካባቢው በንግድ ስራ ላይ ለተሰማሩ ግለሰቦችና ኩባንያዎች በላኩት አጭር የሞባይል የጽሁፍ መልዕክት፣ “ለቡድኑ በቋሚነት ቀረጥ የማትከፍሉ ከሆነ፣ ለመሞት ዝግጁ…
Rate this item
(0 votes)
 ጆርጅ ክሉኒ በ239 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ቀዳሚነቱን ይዟል ታዋቂው ፎርብስ መጽሄት በአመቱ ከፍተኛ ገቢ ያገኙ የአለማችን ወንድ የፊልም ተዋንያንን ዝርዝር ሰሞኑን ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ የ57 አመቱ የሆሊውድ ኮከብ ጆርጅ ክሉኒ በ12 ወራት ጊዜ ውስጥ 239 ሚሊዮን ዶላር ገቢ በማግኘት ቀዳሚነቱን…
Page 4 of 94