ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
 የሩስያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን፤ የአገሪቱ ጦር ወረራ ቢፈጸምበት በአስተማማኝ ሁኔታ መመከት የሚችልበት ወቅታዊ ዝግጁነት እንዳለው የሚያረጋግጥ፣ አፋጣኝ ፍተሻ እንዲደረግና አየር ሃይሉ ለጦርነት ብቁ በሆነ መልኩ እንዲዘጋጅ ድንገተኛ ትዕዛዝ ማስተላለፋቸውን ዘ ኢንዲፔንደንት ዘግቧል፡፡የአገሪቱን የመከላከያ ሚኒስትር ሰርጌ ሾይጉን ጠቅሶ ዘገባው እንዳለው፣ ፕሬዚዳንት…
Rate this item
(3 votes)
የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ፤ አዲሱ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የሰባት አገራት ስደተኞች ለተወሰነ ጊዜ ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ ከሰሞኑ ያስተላለፉትን ውሳኔ በማውገዝ፣ ከዚሁ ጋር በተያያዘ በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች የተደረጉ ተቃውሞዎችን እንደሚደግፉ ማስታወቃቸውን ኤንቢሲ ኒውስ ዘግቧል፡፡ኦባማ በቃል አቀባያቸው በኩል ባስተላለፉት መልዕክት፣ ሃይማኖትን…
Rate this item
(0 votes)
ላለፉት 33 አመታት ከአፍሪካ ህብረት አባልነቷ ተገልላ የቆየቺው ሰሜን አፍሪካዊቷ አገር ሞሮኮ ሰሞኑን በአዲስ አበባ በተካሄደው 39ኛው የህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ ላይ በተደረሰው ውሳኔ መሰረት ወደ አባልነቷ መመለሷን ህብረቱ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡የህብረቱ አባል አገራት ከምዕራባዊ ሰሃራ ጋር በተያያዘ የተነሳውን ጥያቄ በተመለከተ…
Rate this item
(1 Vote)
የቅንጦት ኑሮ የሚገፋው ተዋናዩ፣ የወር ወጪው 2 ሚ. ዶላር ነው “ፓይሬትስ ኦፍ ዚ ካረቢያን” በሚለው ድንቅ ፊልም የሚታወቀው ዝነኛው የፊልም ተዋናይ ጆኒ ዲፕ፣ ለመጠጥ በወር 30 ሺህ ዶላር እንደሚያወጣና በተለያዩ የቅንጦት ነገሮች በየወሩ በድምሩ በአማካይ 2 ሚሊዮን ዶላር እንደሚረጭ የዘገበው…
Rate this item
(0 votes)
ብራንድ ፋይናንስ የተባለው አለማቀፍ ተቋም ባለፈው ረቡዕ ይፋ ባደረገው የ2016 እጅግ ከፍተኛ ዋጋ ያላቸው የዓለማችን ታዋቂ የንግድ ምልክቶች ዝርዝር ውስጥ ጎግል በቀዳሚነት ተቀምጧል፡፡ ተቋሙ በ500 የዓለማችን ታዋቂ የንግድ ምልክቶች ዙሪያ የሰራውን ጥናት ጠቅሶ ዘ ኢንዲፔንደንት እንደዘገበው፣ ታዋቂው የቴክኖሎጂ ኩባንያ ጎግል…
Rate this item
(3 votes)
 አዲሱ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ ባለፈው የአገሪቱ ምርጫ፣ ከመራጮች ምዝገባ ጋር በተያያዘ የማጭበርበር ድርጊት መፈጸሙ እንዲጣራ የሚያደርግ ትዕዛዝ እንደሚሰጡ አስታውቀዋል፡፡ትራምፕ ባለፈው ማክሰኞ በትዊተር ገጻቸው ላይ ባስተላለፉት መልዕክት፤ በሁለት ግዛቶች በመራጭነት የተመዘገቡ አሉ፣ ህጋዊ ያልሆኑ መራጮች ተመዝግበዋል፣ በህይወት የሌሉ ሰዎች ድምጽ…
Page 5 of 68