ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
የከተማዋ 84 ቢሊየነሮች 469.7 ቢ. ዶላር ሃብት አፍርተዋል በፈረንጆች አመት 2019 ከአለማችን ከተሞች መካከል በርካታ ቁጥር ያላቸው ቢሊየነሮች መኖሪያ በመሆን ኒውዮርክ በአንደኛ ደረጃ ላይ መቀመጧንና በከተማዋ 84 ቢሊየነሮች እንደሚገኙ ፎርብስ መጽሄት ዘግቧል፡፡የአሜሪካዋ ቁጥር አንድ ግዙፍ ከተማ ኒውዮርክ፣ ቴክኖሎጂና ሪልእስቴትን ጨምሮ…
Rate this item
(1 Vote)
ያልተከተቡ ልጆችን ት/ቤት የላኩ ወላጆች ይቀጣሉ በጣሊያን አስፈላጊውን ክትባት በተሟላ ሁኔታ ያልተከተቡና ስለመከተባቸው የሚያረጋግጥ ማስረጃ የሌላቸው ህጻናት ትምህርት ቤት መግባት እንደማይችሉ የአገሪቱ ፓርላማ ወስኗል፡፡በአገሪቱ ከሰሞኑ በጸደቀው ህግ መሰረት፤ እስከ ስድስት አመት ዕድሜ ያላቸውን ያልተከተቡ ህጻናት ልጆች ወደ ትምህርት ቤት የላኩ…
Rate this item
(1 Vote)
 በአለማችን በከፍተኛ ሁኔታ የብክለት ተጠቂ የሆኑ ከተሞች ዝርዝር ከሰሞኑ ይፋ የተደረገ ሲሆን፣ ክፉኛ ከተጠቁ ቀዳሚዎቹ 30 የአለማችን ከተሞች መካከል 22ቱ በህንድ እንደሚገኙ ለማወቅ መቻሉን ኒውዮርክ ታይምስ ዘግቧል፡፡ግሪንፒስና አይኪውኤር ኤርቪዡዋል የተባሉት ሁለት ተቋማት በአለማችን የተለያዩ አገራት ከተሞች ውስጥ በፈረንጆች አመት 2018…
Rate this item
(0 votes)
 በሶርያ ምስራቃዊ አካባቢ በምትገኘው ባጉዝ የተባለች መንደር ባለፈው ማክሰኞ ብቻ 3 ሺህ ያህል የአሸባሪው ቡድን የአይሲስ አባላትና ታጣቂዎች በአሜሪካ ለሚደገፈው የሶርያ ዲሞክራቲክ ጦር እጃቸውን መስጠታቸውን አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ዘግቧል፡፡የአገሪቱ ጦር ባለፉት ሳምንታት በአይሲስ ይዞታ ስር በምትገኘው መንደር ከፍተኛ የአየር ድብደባ…
Rate this item
(1 Vote)
 አፍሪካዊቷ ዚምባቡዌ ከአለማችን አገራት መካከል ለሞባይል ኢንተርኔት እጅግ ውድ ዋጋ በማስከፈል ቀዳሚነቱን መያዟንና በአገሪቱ ለአንድ ጊጋ ባይት ኢንተርኔት 75.20 ዶላር እንደሚከፈል አንድ ጥናት አመልክቷል፡፡ተቀማጭነቱ በእንግሊዝ የሆነው ኬብል የተባለ ተቋም፣ በ230 የአለማችን አገራት ውስጥ የሰራውን ጥናት መሰረት አድርጎ ከሰሞኑ ይፋ ባደረገው…
Rate this item
(2 votes)
 ታዋቂው የፈረንሳይ የመኪና አምራች ኩባንያ ቡጋቲ የተመሰረተበትን 110ኛ አመት ምክንያት በማድረግ በልዩ ሁኔታ ያመረታትና ላ ቮይቸር ኖይር የሚል ስያሜ የተሰጣት የአለማችን እጅግ ውድ መኪና በ18.9 ሚሊዮን ዶላር መሸጧን ዋሽንግተን ፖስት ዘግቧል፡፡ባለፈው በሳምንቱ መጀመሪያ ላይ በስዊዘርላንድ በተከፈተው የጄኔቫ አለማቀፍ የሞተር አውደርዕይ…
Page 6 of 108