ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
 ከተማዋ በአመቱ በ21.5 ሚ. ሰዎች ተጎብኝታለች የታይላንድ ርዕሰ መዲና ባንኮክ፣ በተጠናቀቀው የፈረንጆች አመት 2016፣ በርካታ ቁጥር ባላቸው ሰዎች በመጎብኘት ከአለማችን ከተሞች የአንደኛነት ደረጃ መያዟን ፎርብስ መጽሄት ዘግቧል፡፡በአመቱ ባንኮክን የጎበኙ ሰዎች ቁጥር 21.5 ሚሊዮን እንደደረሰ ማስተርካርድ የተባለው ተቋም ያወጣው አመታዊ ዓለማቀፍ…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ሃምሌ የተቃጣውን የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ተከትሎ ተግባራዊ ያደረገውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከአንድ ወር በፊት (በጥቅምት) ለ3 ወራት ያራዘመው የቱርክ ፓርላማ፤ባለፈው ማክሰኞ ባሳለፈው ውሳኔ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን እንደገና ለ3 ወራት ማራዘሙን ሮይተርስ ዘገበ፡፡ፓርላማው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ደጋግሞ ማራዘሙ፣ የአገሪቱ መንግስት…
Rate this item
(1 Vote)
 በወርቅ በተለበጠ የሰርግ ካርድ፣ 50 ሺህ ሰዎች ተጠርተዋል በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ህንዳውያን በገንዘብ እጥረት ቀውስ በሚሰቃዩበት በዚህ አስቸጋሪ ወቅት፣ የቀድሞው የህንድ ሚኒስትር ዲኤታ ጋሊ ጃናርዳና ሬዲ፤ 74 ሚሊዮን ዶላር በማውጣት ድል ባለ ድግስ ልጃቸውን መዳራቸው፣በአገሪቱ ዜጎች ዘንድ ከፍተኛ ተቃውሞ እንደገጠመው ቢቢሲ…
Rate this item
(1 Vote)
 የአገር መሪዎች ወደ ሥልጣን ከመምጣታቸው በፊት ምን ይሰሩ እንደነበር ወይም በምን ሙያ ላይ ተሰማርተው እንደቆዩ አስባችሁት ታውቃላችሁ? እኔ ትዝ ብሎኝም አያውቅም፡፡ ግን እኒህ ሰዎች ሲወለዱ ፕሬዚዳንት ወይም ጠ/ሚኒስትር ሆነው አለመወለዳቸውን ያለ ጥርጥር እናውቃለን፡፡ (የንጉሳውያን ቤተሰብ ካልሆኑ በቀር) ይሄ ማለት ደግሞ…
Rate this item
(1 Vote)
 ባለፉት 9 ወራት ብቻ 71 ያህል ዝነኞች ሞተዋል የመጨረሻዋ ቀን ላይ በሚገኘው የፈረንጆች አመት 2016፣ ባልተለመደ ሁኔታ ከፖለቲካ እስከ ስፖርት፣ ከፊልም እስከ ሙዚቃ በየሙያ መስኩ እውቅናን ያተረፉ በርካታ ዝነኞችና ታዋቂ ሰዎች ከዚህ አለም በሞት የተሰናበቱበት መሆኑ ተነግሯል፡፡ሲኤንኤን በአለማቀፍ ደረጃ የተሰራ…
Rate this item
(5 votes)
 - አምና 72ኛ የነበሩት ትራምፕ፣ ዘንድሮ 2ኛ ሆነዋል - ከ74 የአለማችን ሃያላን፣ አፍሪካውያን 2 ብቻ ናቸው ታዋቂው ፎርብስ መጽሄት 74 ሰዎች የተካተቱበትን የ2016 የአለማችን ሃያላን ዝርዝር ከሰሞኑ ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ የሩስያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን፣ ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና…
Page 7 of 68