ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
 ኮሙኒስቱ አብዮተኛ ፊደል ካስትሮ ኩባን ለአምስት አሰርት ዓመታት የገዙ አምባገነን መሪ ሲሆኑ ከታላቋ ብሪቴይን ንግስት ኤልዛቤትና ከታይላንዱ ንጉስ ቀጥሎ ለረዥም ጊዜ በስልጣን ላይ የቆዩ የዓለማችን ሦስተኛው መሪ ነበሩ፡፡ በከፍተኛ ህመም አስገዳጅነት የዛሬ 10 ዓመት ሥልጣናቸውን ለወንድማቸው ያስረከቡት ካስትሮ፤ ባለፈው አርብ…
Rate this item
(4 votes)
• ስለሜክሲኮ ግንብ እና ስለኦባማኬር ያሉት ነገር የለም• ሄላሪን ወህኒ አስገባታለሁ የሚለውን ዛቻ እንደማይተገብሩት ተገልጧልተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ባልተለመደ መልኩ ባለፈው ሰኞ በዩቲዩብ በኩል ባሰራጩት አጭር የቪዲዮ መልዕክት ስልጣን መያዛቸውን ተከትሎ ቀዳሚነት ሰጥተው የሚያከናውኗቸውን ተግባራትና ዕቅዶቻቸውን ይፋ ማድረጋቸው ተዘግቧል፡፡በመጀመሪያዎቹ…
Rate this item
(0 votes)
በ4 ወራት ጊዜ ከስራ የተባረሩ 125 ሺህ፣ የታሰሩ 36 ሺህ ደርሰዋልባለፈው ሃምሌ ወር ከተቃጣበት የከሸፈ የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ጋር በተያያዘ በርካታ ዜጎቹን በማሰርና ከስራ ገበታቸው በማፈናቀል ተጠምዶ የከረመው የቱርክ መንግስት፣ ተጨማሪ ከ15 ሺህ በላይ የመንግስት ሰራተኞችን ማባረሩን ሮይተርስ ዘግቧል፡፡የአገሪቱ መንግስት…
Rate this item
(0 votes)
የካዛኪስታን ርዕሰ መዲና አስታና ስያሜ እንዲቀየርና ከተማዋ በ76 አመቱ የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ኑርሱልጣን ናዛርባየቭ ስም እንድትጠራ ለማድረግ የሚያስችል ዕቅድ በፓርላማ መውጣቱን ሮይተርስ ባለፈው ረቡዕ ዘግቧል፡፡ፓርላማው ፕሬዚዳንቱ አገሪቱን በቅጡ በመምራት ላደገሩት አስተዋጽኦ እውቅና ለመስጠት በማሰብ ከተማዋን በስማቸው ለማስጠራት ያቀረበው እቅድ ስኬታማ የሚሆን…
Rate this item
(0 votes)
ታዋቂው የግል የኤሮስፔስ ኩባንያ ስፔስኤክስ መሰረቱን በህዋ ላይ ያደረገ አለማቀፍ የኢንተርኔት አገልግሎት ለመዘርጋት የሚያስቸሉ ከ4 ሺህ በላይ ሳተላይቶችን ለማምጠቅ ማቀዱን አስታውቋል፡፡ ኩባንያው እቅዱን ለማሳካት የሚያስችሉትን 4ሺህ 425 ሳተላይቶች የማምጠቅ ፈቃድ እንዲሰጠው ለአሜሪካ መንግስት ጥያቄ ማቅረቡን የዘገበው ዘ ዴይሊ ሚረር፣ የኩባንያው…
Rate this item
(0 votes)
• አንድ ስዊዘርላንዳዊ በአማካይ 562 ሺህ ዶላር ሃብት አለው• በአመቱ ጃፓን 20.1 ትሪሊዮን ዶላር ስታገኝ፣ እንግሊዝ 1.5 ትሪሊዮን ዶላር አጥታለችክሬዲት ሲዩሴ የተባለው አለማቀፍ የጥናት ተቋም ሰሞኑን ባወጣው የ2016 አለማቀፍ የሃብት ስርጭት ሪፖርት፣ ከአለማችን አገራት መካከል ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ድሆች የሚገኙባት…
Page 8 of 67