ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(3 votes)
 - ከ500 በላይ በሚሆኑ ኩባንያዎች የባለቤትነት ድርሻ አላቸው - ኦባማ ባለቤታቸው ለፕሬዚዳንትነት እንደማትወዳደር አስታወቁ ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሙሉ ትኩረታቸውን አገር በመምራት ስራቸው ላይ ለማድረግና የጥቅም ግጭት ስጋትን ለማስወገድ በማሰብ፣ ወደ ዋይት ሃውስ ሲገቡ የንግድ ስራቸውን ሙሉ ለሙሉ እንደሚያቆሙ…
Rate this item
(0 votes)
 በሰከንድ 130 ኳድሪሊዮን ስሌቶችን የመስራት አቅም አለው ተብሏል የጃፓን ኮምፒውተር ሳይንስ ባለሙያዎች በዓለማችን በፍጥነቱ አቻ አይገኝለትም የተባለውንና በአንድ ሰከንድ 130 ኳድሪሊዮን ስሌቶችን የመስራት አቅም ያለውን እጅግ ፈጣን ኮምፒውተር ለመስራት ማቀዳቸው ተዘግቧል፡፡ 139 ሚሊዮን ፓውንድ ወጪ ይደረግበታል የተባለውና ስራው በመጪው የፈረንጆች…
Rate this item
(0 votes)
 500 ሺ ያህል ህዝብ በጦርነት አገሩን ጥሎ ተሰዷል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በእርስ በእርስ ግጭት ከምትታመሰዋ የማእከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ አጠቃላይ የህዝብ ቁጥር ግማሽ ያህሉን የሚሸፍነውና ከ2 ሚሊዮን በላይ የሚሆነው የአገሪቱ ህዝብ የሰብአዊ እርዳታ እንደሚያስፈልገው አስታወቀ፡፡ አገሪቱን ከ3 አመታት በፊት ከገባችበት የእርስ…
Rate this item
(0 votes)
 ኮሙኒስቱ አብዮተኛ ፊደል ካስትሮ ኩባን ለአምስት አሰርት ዓመታት የገዙ አምባገነን መሪ ሲሆኑ ከታላቋ ብሪቴይን ንግስት ኤልዛቤትና ከታይላንዱ ንጉስ ቀጥሎ ለረዥም ጊዜ በስልጣን ላይ የቆዩ የዓለማችን ሦስተኛው መሪ ነበሩ፡፡ በከፍተኛ ህመም አስገዳጅነት የዛሬ 10 ዓመት ሥልጣናቸውን ለወንድማቸው ያስረከቡት ካስትሮ፤ ባለፈው አርብ…
Rate this item
(4 votes)
• ስለሜክሲኮ ግንብ እና ስለኦባማኬር ያሉት ነገር የለም• ሄላሪን ወህኒ አስገባታለሁ የሚለውን ዛቻ እንደማይተገብሩት ተገልጧልተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ባልተለመደ መልኩ ባለፈው ሰኞ በዩቲዩብ በኩል ባሰራጩት አጭር የቪዲዮ መልዕክት ስልጣን መያዛቸውን ተከትሎ ቀዳሚነት ሰጥተው የሚያከናውኗቸውን ተግባራትና ዕቅዶቻቸውን ይፋ ማድረጋቸው ተዘግቧል፡፡በመጀመሪያዎቹ…
Rate this item
(0 votes)
በ4 ወራት ጊዜ ከስራ የተባረሩ 125 ሺህ፣ የታሰሩ 36 ሺህ ደርሰዋልባለፈው ሃምሌ ወር ከተቃጣበት የከሸፈ የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ጋር በተያያዘ በርካታ ዜጎቹን በማሰርና ከስራ ገበታቸው በማፈናቀል ተጠምዶ የከረመው የቱርክ መንግስት፣ ተጨማሪ ከ15 ሺህ በላይ የመንግስት ሰራተኞችን ማባረሩን ሮይተርስ ዘግቧል፡፡የአገሪቱ መንግስት…