ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
 አለማቀፉ ማህበረሰብ እየጨመረ ለመጣው የናይጀሪያ የሰብዓዊ ድጋፍ ፍላጎት አፋጣኝ ምላሽ የማይሰጥ ከሆነ፣ በመጪዎቹ 12 ወራት ጊዜ ውስጥ 90 ሺህ ያህል የአገሪቱ ህጻናት በምግብ እጥረት ሳቢያ ለሞት ሊዳረጉ እንደሚችሉ ዩኒሴፍ አስጠንቅቋል፡፡በአገሪቱ የተከሰተው ሰብዓዊ ቀውስ ተገቢውን ድጋፍ ባለማግኘት በአለማቀፍ ደረጃ ቀዳሚው እንደሆነ…
Rate this item
(3 votes)
በተጠናቀቀው የፈረንጆች አመት 2016፣ በአለማችን የተለያዩ አገራት ከ100 በላይ ጋዜጠኞች መገደላቸውን ያስታወቀው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት፤ በአመቱ በአማካይ በየአራት ቀኑ አንድ ጋዜጠኛ መገደሉን ገለጸ፡፡በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ተቋም( ዩኔስኮ) በአለማቀፍ ደረጃ የተሰራን የጥናት ውጤት ጠቅሶ እንዳለው፣ በአመቱ በርካታ ጋዜጠኞች…
Rate this item
(1 Vote)
መኪናዋ ያለ አሽከርካሪ ራሷን ችላ የምትንቀሳቀስ ናት ታዋቂው የአውሮፕላን አምራች ኩባንያ ኤርባስ ግሩፕ፣ የተራቀቀ ቴክኖሎጂ ውጤት የሆነቺና ያለ አሽከርካሪ ራሷን ችላ የምትንቀሳቀስ በራሪ መኪና እየሰራ መሆኑን አስታውቆ፣ እስከ 2017 መጨረሻ የሙከራ በረራ ለማድረግ ማቀዱን ጠቁሟል፡፡ ኩባንያው ቫሃና የሚል ስያሜ የሰጣትንና…
Rate this item
(1 Vote)
የ92 አመቱ የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆርጅ ኤች ደብሊው ቡሽ ባጋጠማቸው የጤና እክል የህክምና እርዳታ ለማግኘት ካለፈው ሳምንት ቅዳሜ ጀምሮ ሂዩስተን በሚገኝ ሆስፒታል ውስጥ እንደሚገኙ ሮይተርስ ዘግቧል፡፡ቡሽ ከዚህ ቀደምም ለሁለት ጊዚያት ወደዚህ ሆስፒታል ገብተው የመተንፈሻ አካላት ህክምና እንደተደረገላቸው ያስታወሰው ዘገባው፣ በደህና…
Rate this item
(1 Vote)
20 በመቶ ጃፓናውያን ሰራተኞች ለሞት የሚያሰጋ ስራ ይሰራሉ የጃፓን መንግስት ዜጎቹ ከሚገባው በላይ ስራ በመስራት ለአደጋ እንዳይጋለጡ ለማድረግ በማሰብ፣ የትርፍ ስራ ሰዓት ገደብ የሚጥል ህግ ሊያወጣ ማቀዱን ዘ ኢንዲፔንደንት ዘገበ፡፡በርካታ የአገሪቱ ዜጎች ተጨማሪ ገቢ ለማግኘት በማሰብ፣ ከመደበኛው የስራ ሰዓታቸው በተጨማሪ…
Rate this item
(2 votes)
 “የ92 አመቱ የዚምባቡዌ ፕሬዚዳንት ሮበርት ሙጋቤ፣ በመጪው ጥቅምት ወር አጋማሽ እንደሚሞቱ ፈጣሪ አምላክ ነግሮኛል፣ ከዚያች ቀን አያልፉም” በማለት በአደባባይ ትንቢት የተናገረ አንድ የአገሪቱ ፓስተር፤ “በታላቁ መሪ ላይ አሟርተሃል” በሚል መታሰሩን ቢቢሲ ዘገበ፡፡ፓትሪክ ሙጋድዛ የተባለው ፓስተሩ ባለፈው ሳምንት በተናገረው ትንቢት፣” ሙጋቤ…
Page 10 of 72