ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(3 votes)
ሰሜን ኮርያ የአገሪቱ ወንዶች ጸጉራቸውን ከ2 ሴንቲ ሜትር በላይ እንዳያሳድጉ የሚከለክል ትዕዛዝ ያስተላለፈች ሲሆን የመዲናዋ ባለስልጣናት ጸጉራቸውን ከዚህ በላይ ያሳደጉትን ዜጎች በቁጥጥር ስር እያዋሉ የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ኪም ጆንግ ኡን በሚታወቁበት የጸጉር ስታይል አሳጥረው እንዲቆረጡ እያስገደዱ መሆኑ ተዘገበ፡፡ዘ ቴሌግራፍ፣ ቾሱን ኢቦ…
Rate this item
(0 votes)
ከ5 አመታት በኋላ ከ30 ዜጎቿ አንዱ ሚሊየነር ይሆናል ዌልዝ ኢንሳይት የተባለው አለማቀፍ የኢኮኖሚ መረጃ ተንታኝ ተቋም፣ ሲንጋፖር በመጪዎቹ አምስት አመታት በየአመቱ በአማካይ 37 ሺህ 600 ያህል ተጨማሪ አዳዲስ ሚሊየነሮችን ታፈራለች ተብሎ እንደሚገመትና በ2020 የፈረንጆች አመት ከ30 ሲንጋፖራውያን አንዱ ሚሊየነር ይሆናል…
Rate this item
(1 Vote)
እስካለፈው ጥቅምት በነበሩት አስራ ሁለት ወራት የተመዘገበው አለማቀፍ አማካይ የሙቀት መጠን በታሪክ ከፍተኛው እንደሆነና ሊጠናቀቅ አንድ ወር ብቻ የቀረው የፈረንጆች አመት 2015 በአለማችን እጅግ ሞቃቱ አመት ይሆናል ተብሎ እንደሚጠበቅ የአለም የሜቲሪዮሎጂ ድርጅት ማስታወቁን ዘ ኢንዲፔንደንት ዘገበ፡፡ከ2011 እስከ 2015 የነበረው የአምስት…
Rate this item
(1 Vote)
12 ሄኮፕተሮችንና 4 ተዋጊ ጀቶችን ለመግዛት የተመደበ ገንዘብ በልተዋል ተብለዋል የቀድሞው የናይጀሪያ ብሄራዊ ደህንነት አማካሪ ሳምቦ ዳሱኪ የአገሪቱን አሸባሪ ቡድን ቦኮ ሃራም ለመታገል ለተጀመረው ብሄራዊ ወታደራዊ ዘመቻ ጥቅም ላይ የሚውሉ የጦር መሳሪያዎችን ለመግዛት የተመደበውን 2 ቢሊዮን ዶላር ለግል ጥቅማቸው አውለዋል…
Rate this item
(1 Vote)
አንድ ኪ. ሜትር ያሽከረከረ፣ 25 ሳንቲም ይሸለማል ማሳሮሳ የተባለችው የጣሊያን ከተማ ወደ ስራ ገበታቸው ሲጓዙ ከመኪና ይልቅ ብስክሌት የሚጠቀሙ ነዋሪዎቿን በወር እስከ 50 ዩሮ የሚደርስ ሽልማት እንደምትሰጥ ማስታወቋን ቢቢሲ ዘገበ፡፡የከተማዋ አስተዳደር ምክር ቤት፤ ብስክሌት ለሚጠቀም ነዋሪ በአንድ ኪሎ ሜትር 25…
Rate this item
(0 votes)
አሜሪካ በ3 ወር ውስጥ ከ26 ሺህ 500 በላይ ተጠቃሚዎቼን መረጃ ጠይቃኛለች ታዋቂው የማህበራዊ ድረገጽ ፌስቡክ፣ የተጠቃሚዎቹን የግል መረጃዎች አሳልፎ እንዲሰጣቸው የሚጠይቁት መንግስታት ቁጥር እያደገ መሆኑን ማስታወቁን ሲኤንቢ ኒውስ ዘገበ፡፡መሰል መረጃዎችን አሳልፎ እንዲሰጣቸው ከመንግስታት የሚቀርቡለት ጥያቄዎች ቁጥር በ2015 የመጀመሪያዎቹ ሶስት ወራት…