ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
አሊባባ የተባለው የቻይና የኢንተርኔት ንግድ ኩባንያ ባለፈው ረቡዕ በተከናወነው ሲንግልስዴይ የተባለ አመታዊ ልዩ የሽያጭ ፌስቲቫልባስመዘገበው ሽያጭ፣ በራሱ ተይዞ የቆየውን የዓለማችን የኢንተርኔት ዕለታዊ ሽያጭ ክብረወሰን ያሻሻለ ሲሆን አጠቃላይ ሽያጩ ከ13.8 ቢሊዮን ዶላር በላይ ይደርሳል ተብሎ እንደሚገመት ኤንቢሲ ኒውስ ዘገበ፡፡ኩባንያው ረቡዕ ዕለት…
Rate this item
(2 votes)
በዚህ ወር ብቻ ከ218 ሺህ በላይ ስደተኞች ባህር አቋርጠው አውሮፓ ገብተዋል ራሱን በህጋዊ መንግስትነት የሰየመው ናሽናል ሳሊቬሽን ገቨርንመንት ኦፍ ሊቢያስ ጄኔራል ናሽናል ኮንግረስ ቃል አቀባይ ጀማል ዙቢያ የአውሮፓ ህብረት በመንግስትነት እውቅና የማይሰጠው ከሆነ፣ ኮንግረሱ የአውሮፓ አገራትን በመቶ ሺዎች በሚቆጠሩ ተጨማሪ…
Rate this item
(2 votes)
ባለፉት 20 አመታት በድረገጽ አማካይነት የተለያዩ ዲጂታል መጽሃፍትን ለሽያጭ በማቅረብ የሚታወቀው አማዞን፤የታተሙ መጽሃፍትን የሚሸጥበትን የመጀመሪያውን መደብር በሲያትል መክፈቱን ቢቢሲ ዘገበ፡፡አማዞን ቡክስ የተሰኘው ይህ የመጽሃፍት መሸጫ መደብር የኩባንያውን የድረገጽ ሽያጭ መረጃዎች መሰረት አድርጎ የተመረጡ 6 ሺህ መጽሃፍትን ለሽያጭ ማቅረቡን የጠቆመው ዘገባው፣…
Rate this item
(0 votes)
- ባለፈው ወር በሙስና ተከስሰው፣ ጉዳዩ በፍርድ ቤት እየታየ ነው- የመዲናዋ ከንቲባና የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትሩም ስልጣን ለቀዋል በሩማኒያ መዲና ቡቻሬስት ውስጥ በሚገኝ አንድ የምሽት ክለብ ውስጥ ባለፈው ሳምንት በተከሰተ የእሳት አደጋ ከ32 በላይ ዜጎች ለህልፈት መዳረጋቸው የቀሰቀሰው ከፍተኛ ህዝባዊ…
Rate this item
(0 votes)
የአልቃይዳው መሪ አይማን አል ዛዋሪ፣ በመላው አለም የሚገኙ ጂሃዲስቶች በምዕራባውያን አገራት በተለይ ደግሞ በአሜሪካ ላይ ሌሎች ተጨማሪ የተናጠል የሽብር ጥቃቶችንት እንዲፈጽሙ ጥሪ ማቅረባቸውን አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ዘገበ፡፡አል ዛዋሪ በሳምንቱ መጀመሪያ በቪዲዮ ባስተላለፉትና በተለያዩ ድረገጾች በተሰራጨው የድምጽ መልዕክት፣ የቡድኑ አባላትና ደጋፊዎች…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ዘንድሮና ቢያንስ በ7 በመቶ ያድጋል ተብሏል አለማቀፉ የገንዘብ ተቋም አይ ኤም ኤፍ፤ ከሰሃራ በታች የሚገኙ የአፍሪካ አገራት የ2015 የኢኮኖሚ ዕድገት በከፍተኛ ሁኔታ እንደሚቀንስና ባለፉት ስድስት አመታት ከተመዘገቡት የአካባቢው የኢኮኖሚ ዕድገቶች ዝቅተኛው እንደሚሆን መተንበዩን ቢቢሲ ዘገበ፡፡ተቋሙ ባለፈው ማክሰኞ ይፋ…