ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
- ዋና ዋናዎቹ ተቃዋሚ ፓርቲዎች በምርጫው አልተሳተፉም- ምዕራባውያን አገራት ምርጫው ነጻና ፍትሃዊ አይደለም ብለዋል ዋና ዋናዎቹ የሱዳን ተቃዋሚ ፓርቲዎች ነጻና ፍትሃዊ አይሆንም በሚል ራሳቸውን ባገለሉበት የአገሪቱ ምርጫ የተወዳደሩት ፕሬዚዳንት ኡመር ሃሰን አልበሽር፤ 94.5 በመቶ ድምጽ በማግኘት በቀጣይም አገሪቱን በፕሬዚዳንትነት እንዲመሩ…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ቅዳሜ በኔፓል በተከሰተውና በሬክተር ስኬል 7.8 በተመዘገበው አሰቃቂ የርዕደ-መሬት አደጋ የሟቾች ቁጥር ከ5ሺህ በላይ መድረሱ መረጋገጡን ሲኤንኤን ዘገበ፡፡በርዕደ-መሬቱ የተጎዱ ዜጎችን የማፈላለጉና እርዳታ የሚፈልጉ ዜጎችን የመድረሱ እንቅስቃሴ በአስቸጋሪ የአየር ንብረት ሳቢያ አዳጋች ሆኖ የቀጠለ ሲሆን እስካለፈው ረቡዕ ድረስ ለህልፈተ ህይወት…
Rate this item
(2 votes)
 በሰከንድ 10 ማይል፤ በሰዓት 603 ኪ.ሜ ይፈተለካልበአለማችን በፍጥነቱ አቻ የማይገኝለት የተባለውና በጃፓን የተሰራው ፈጣን ባቡር ባለፈው ማክሰኞ ከብረወሰን ባስመዘገበ ፍጥነት የሙከራ ጉዞ ማድረጉን ሲኤንኤን ዘገበ፡፡በጃፓኗ ያማናሺ ከተማ የሙከራ ጉዞ ያደረገው ባቡሩ፤ በሰዓት 603 ኪሊ ሜትር ፍጥነት ሲጓዝ ያዩት የአካባቢዋ ነዋሪዎች…
Rate this item
(50 votes)
 የግድያ ቪድዮዎቹ አለማቀፍ ስነ-ልቦናዊ ተጽዕኖ እየፈጠሩ ነው አይሲስ የተባለው አሸባሪ ቡድን እያሰራጫቸው የሚገኙና በተለያዩ አገራት ዜጎች ላይ የፈጸማቸውን አሰቃቂ ግድያዎች የሚያሳዩ የቪዲዮ ምስሎች፣ ቡድኑ በአለማቀፍ ደረጃ የከፈተው የስነልቦና ጦርነት አካል ናቸው መባሉን አሶሼትድ ፕሬስ ዘገበ፡፡የጀርመን የአገር ውስጥ የስለላ ተቋም ሃላፊ…
Rate this item
(2 votes)
ላይ ወታደራዊ ዘመቻ ልትፈጽም እየተዘጋጀች ነው በዚህ ወር ብቻ ከ1 ሺህ በላይ ስደተኞች በሜዲትራኒያን ባህር ሞተዋልበእሁዱ የጀልባ አደጋ የተጠረጠሩ ፍርድ ቤት ቀርበዋል የሜዲትራኒያን ባህርን አቋርጠው ወደ አውሮፓ አገራት ለመግባት ሲሞክሩ ለህልፈተ ህይወት በሚዳረጉ ስደተኞች ዙሪያ ለመምከር ከትናንት በስቲያ በብራስልስ አስቸኳይ…
Rate this item
(0 votes)
22 የሙስሊም ብራዘርሁድ ደጋፊዎችም በሞት ተቀጥተዋልየቀድሞው የግብጽ ፕሬዚዳንት ሞሃመድ ሙርሲ፣ በስልጣን ዘመናቸው ዜጎች ያለአግባብ እንዲገደሉ፣ እንዲታሰሩና እንዲሰቃዩ መመሪያ አስተላልፈዋል በሚል ተከስሰው የ20 አመት እስር እንደተፈረደባቸው ቢቢሲ ዘገበ፡፡ከሁለት አመታት በፊት በግብጽ የተቀጣጠለውን ህዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ ከስልጣናቸው የወረዱት የሙስሊም ብራዘርሁድ መሪ ሞሃመድ…