ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
ታዋቂው ድረገጽ ጎግል የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ስልጣናቸውን ያስረከቧቸውን አዲሱን ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን ለማስገደል ሲያሴሩ ነበር በሚል ባለፈው እሁድ ያሰራጨው ሃሰተኛ መረጃ፣ ብዙዎችን እያነጋገረ መሆኑ ተዘግቧል፡፡በድረገጾች አማካይነት የሚሰራጩ ሃሰተኛ ዜናዎችን እየተከታተለ እንደሚያጠፋና አሳሳች መረጃዎችን እንደሚቃወም ከወራት በፊት በይፋ ያስታወቀው…
Rate this item
(0 votes)
 ኩባንያው አሜሪካ በኢራን ላይ የጣለቺውን ማዕቀብ ጥሷል ተብሏል የቻይናው የቴሌኮም ኩባንያ ዜድቲኢ፣ አሜሪካ በኢራን ላይ የጣለቺውን የንግድ ማዕቀብ በመጣስ በህገወጥ መንገድ የአሜሪካን የተለያዩ ምርቶች ለኢራን በመሸጡ ባለፈው ማክሰኞ 1.1 ቢሊዮን ዶላር ቅጣት እንደተጣለበት ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ኩባንያው የንግድ ማዕቀቡን በሚጥስ መልኩ የአሜሪካን…
Rate this item
(1 Vote)
የሞ ኢብራሂም የ5 ሚ. ዶላር ሽልማት፣ ብቁ መሪ በመታጣቱ ለ5 አመታት አልተሰጠም የላቀ የአመራር ብቃት ላሳዩ ውጤታማ የአፍሪካ አገራት የቀድሞ መሪዎች በየአመቱ የ5 ሚሊዮን ዶላር ሽልማት የሚያበረክተው ታዋቂው ሞ ኢብራሂም ፋውንዴሽን፤ ዘንድሮም እንደ አምናው ሁሉ ለሽልማት የሚመጥንና መስፈርቱን የሚያሟላ መሪ…
Rate this item
(0 votes)
በየቀኑ ዩቲዩብ ላይ የሚጫኑ ቪዲዮዎች ርዝማኔ 65 አመታት ያህል ነው በታዋቂው ድረገጽ ዩቲዩብ አማካይነት ለእይታ የቀረቡ የተለያየ አይነት ይዘት ያላቸው ቪዲዮዎች በአንድ ቀን ውስጥ ብቻ ከ 1 ቢሊዮን ሰዓታት በላይ በአለም ዙሪያ በሚገኙ የድረገጹ ተጠቃሚዎች እንደሚታዩ ተዘገበ፡፡ በዩቲዩብ የሚታዩ ቪዲዮዎች…
Rate this item
(0 votes)
 ኦባማ እና ሚሼል አዳዲስ መጽሃፍትን ለማሳተም ከ65 ሚ. ዶላር በላይ ይከፈላቸዋል የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦማባ በዘንድሮው የፈረንሳይ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እንዲወዳደሩ የሚጠይቅ የድጋፍ ፊርማ የማሰባሰብ ዘመቻ በድረገጽ አማካይነት መጀመሩንና እስካሁን ድረስም ከ42 ሺህ በላይ ሰዎች ሃሳቡን በመደገፍ ፊርማቸውን ማስፈራቸውን ሮይተርስ…
Rate this item
(0 votes)
የፓኪስታን አለማቀፍ አየር መንገድ ባለፈው ጥር ወር ላይ ከካራቺ ወደ ሳኡዲ አረቢያዋ ከተማ መዲና ባደረገው በረራ፣ መጫን ከሚገባው የመንገደኛ ቁጥር በላይ 7 ትርፍ መንገደኛ መጫኑን እንዳመነ ኒውስ 18 ድረ-ገጽ ዘግቧል፡፡ የአየር መንገዱ ሰራተኞች ጥር 20 ቀን በረራውን ባደረገውና 409 ሰዎችን…
Page 2 of 67