ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
አንደኛው የአለም ጦርነት የተጀመረበትና እንግሊዝ ወደ ጦርነቱ የገባችበት 100ኛ ዓመት፣ በመላው እንግሊዝ መብራት በማጥፋት፣ በጨለማ ውስጥ በሚከናወኑ የተለያዩ ኪነጥበባዊ ዝግጅቶችና ፌስቲቫሎች እንዲሁም በዌስት ሚንስቴር አቤይ በሚከናወን የሻማ ማብራት ስነ-ስርዓት እንደሚከበር ቢቢሲ ዘገበ፡፡ በመጪው ነሃሴ 4 ሊካሄድ በታሰበው በዚህ ዝግጅት፤ በመላው…
Rate this item
(2 votes)
ባለፈው መጋቢት ወር መጀመሪያ ላይ 239 ሰዎችን አሳፍሮ ከኳላላምፑር በመነሳት ወደ ቤጂንግ በመብረር ላይ እያለ ድንገት የገባበት የጠፋውን የማሌዢያ አየር መንገድ አውሮፕላን ለማግኘት የተጀመረውና ይህ ነው የሚባል የተጨበጠ ውጤት ያልተገኘበት ፍለጋ አስርት አመታትን ሊፈጅ እንደሚችል የኩባንያው አንድ የስራ ሃላፊ መናገራቸውን…
Rate this item
(2 votes)
የገቡበት ሳይታወቅ የጠፉ ሶስት ወጣት ልጆቿን ፍለጋ ከሀሙስ ሰኔ 16 ቀን ጀምሮ ስትንጓለል የከረመችው የእስራኤሏ ሞዲን ከተማ ባለፈው ሰኞ ረፋዱ ላይ እጅግ አስደንጋጩን መርዶ ሰምታ እርሟን አወጣችና በሀዘን ተቆራምዳ ቁጭ አለች፡፡ በህይወት ይገኛሉ ተብሎ እንዲያ በእግር በፈረስ ሲታሰሱ የነበሩት ሶስት…
Rate this item
(1 Vote)
“ፕሬዚዳንት ኦባማን ሳልከሳቸው አልቀርም”“ፕሬዚዳንቱ የሀገሪቱን ህጎች በታማኝነት እያስፈፀሙ አይደለም፤ ስለዚህ ክስ መስርቼ ፍርድ ቤት ሳልገትራቸው አልቀርም፡፡” ሲሉ የተናገሩት የአሜሪካ ኮንግረስ አፈጉባኤ ቦህነር ናቸው፡፡ በኦባማ የመጀመሪያው አራት አመት የፕሬዚዳንትነት የስልጣን ዘመን አጋማሽ ላይ በተደረገው የኮንግረስ ምርጫ ሩፐብሊካኖች አሸንፈው አብላጫውን መቀመቻ እንደተቆጣጠሩ…
Rate this item
(0 votes)
ከሀያ ስምንቱ የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ውስጠ ህብረቱን አምርራ የምትጠላ፣ አባልነቱንም የማትፈልግ አንዲት ሀገር ብትኖር እንግሊዝ ብቻ ናት፡፡ እንግሊዝ ከዛሬ ሶስት ዓመት በፊት ከአውሮፓ ህብረት አባልነታቸው ለመውጣት ህዝበ ውሳኔ ካካሄዱት ሀገራት አንደኛዋ ናት፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሮንና በስልጣን ላይ ለው…
Rate this item
(0 votes)
የተለያዩ ሀገራት እንደሚከተሉት የኢኮኖሚ ፖሊሲ አይነት የተለያየ የኢንቨስትመንት አሠራሮችን ይከተላሉ፡፡ በተለይ የውጭ ኢንቨስትመንትን በተመለከተ በየሀገሮቻቸው ባሉ የኢንቨስትመንት እድሎች ለውጪ ባለሀብቶች የተፈቀዱና የተከለከሉትን በግልጽ ለይተው ያስቀምጣሉ፡፡ በእኛ ሀገር ለምሳሌ የፋይናንስ፣ የቴሌኮሙኒኬሽንና የኢነርጂ ሴክተሮች ለውጪ ኢንቨስትመንት ዝግ ሲሆኑ የእርሻው ሴክተር ግን ክፍት…