ከአለም ዙሪያ
ታዋቂዋየሆሊውድየኮሜዲፊልምአክትረስና ረስናበዛሬውጊዜላሉትበርካታእንስትተዋንያንሞዴልበመሆንየምትታወቀውማርሊንሞንሮ፣ከዛሬ40ዓመት በፊት እንዲህ ብላ ነበር፣ ..ዓለም የወንዶች ናት፤ ሆሊውድ ደግሞ የበለጠ በወንዶች ቁጥጥር ስር ነው.. ነገር ግን ማርሊን ሞንሮ እ.ኤ.አ በ1962 ዓ.ም ከሞተች በኋላ በአሜሪካ ሴቶች መብታቸውንና እኩልነታቸውን ለማግኘት በተለያየ ጊዜያት ባካሄዱት ሕዝባዊ እንቅስቃሴ ከፍተኛ ለውጦች ተከስተዋል፡፡
Read 4822 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ሙሉ ስሙ ጀምስ ጄ በልገር ይባላል፡፡ ዕድሜው 81 ሲሆን፣ አይሪሽ አሜሪካዊ ነው፡፡ ትውልዱም በደቡብ ቦስተን በምትገኘው ሳዊዚ በምትባል ከተማ ውስጥ ነው፡፡ በተወለደበት ከተማ የአንድ ወንጀለኛ ቡድን ውስጥ በመታቀፍ አሀዱ ብሎ የተለያዩ ወንጀሎችን መስራት የጀመረው በልገር፤ ኋላ ላይ ..አይሪሽ ሞብ.. የተባለ…
Read 4715 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በግብጽ ሆስኒ ሙባረክ ከሥልጣን ከለቀቁ አምስተኛ ወር አልፏቸዋል፡፡ ሙባረክ ሥልጣን መልቀቃቸውን ባስታወቁበት ወቅት፣ ለ18 ቀንና ለሊት በታህሪር አደባባይ ውሎና አዳራቸውን ያደረጉት በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩት ግብፃዊያን ያሳዩት ከልክ ያለፈ ደስታና ፈንጠዝያ አሁን እልም ብሎ በመጥፋት፣ በምትኩ በአገራቸው ከሁለት ወር በኋላ የሚካሄደውን…
Read 3923 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ ወደ ሥልጣን በመጡበት ወቅት፣ በአፍሪካ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ለውጥ እንዲመጣ ለመደገፍ ከአፍሪካ ጐን እንደሚቆሙ ቃል መግባታቸው ይታወሳል፡፡ በርካታ አፍሪካዊያንም በኦባማ የአስተዳደር ዘመን፣ በአሜሪካ ከእርሳቸው በፊት ከነበሩት መሪዎች በተሻለ ጠንካራ ግንኙነት እንደሚኖር ጠብቀው ነበር፡፡ በተለይም የአባታቸው የትውልድ አገር ኬንያ…
Read 5627 times
Published in
ከአለም ዙሪያ