ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
ኡጋንዳዊው ተማሪ ብሎክ አድርገውኛል በሚል ፕሬዚዳንቱን ከሷቸዋል የቀድሞው የማሌዢያ ጠቅላይ ሚኒስትር ናጂብ ራዛቅ፣ ከ4.5 ቢሊዮን ዶላር በላይ የህዝብ ገንዘብ በሙስና በመመዝበር ለግል ጥቅማቸው አውለዋል በሚል በተመሰረተባቸውና በአለማችን ግዙፉ የሙስና ቅሌት እንደሆነ በተነገረለት የሙስና ክስ ፍርድ ቤት ቀርበዋል፡፡ናጂብ ራዛቅ በስልጣን ዘመናቸው…
Rate this item
(4 votes)
 የኢቦላ ቫይረስ ተጠቂዎችን 90 በመቶ እንደሚያድን የተነገረለትና ባለፈው ማክሰኞ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ይፋ የተደረገው አዲሱ የኢቦላ መድሃኒት፣ በቫይረሱ ተጠቅተው በማዕከል ውስጥ የነበሩ እናትና ልጅን ሙሉ ለሙሉ መፈወሱን ሮይተርስ ዘግቧል፡፡የአለም የጤና ድርጅት ረቡዕ ዕለት ይፋ ያደረገውን መረጃ ጠቅሶ ዘገባው እንዳለው፣ በኢቦላ…
Rate this item
(1 Vote)
ታዋቂው የፈረንሳይ የመኪና አምራች ኩባንያ ቡጋቲ፣ እያመረታት የምትገኘውና ገና ተሰርታ ያላለቀችው ላ ቮይቸር ኖሬ የተሰኘችዋ የአለማችን እጅግ ውዷ መኪና፤ 18.68 ሚሊዮን ዶላር መሸጧን ሲኤንቢኒውስ ዘግቧል፡፡1ሺህ 500 የፈረስ ጉልበት ያላትን ይህቺን እጅግ ዘመናዊ የቅንጦት መኪና፣ ክብረወሰን ባስመዘገበ ውድ ዋጋ የገዛው ግለሰብ…
Rate this item
(0 votes)
በ2019 የፈረንጆች አመት በተጠቃሚዎች ቁጥርና በብዛት በመጎብኘት ቀዳሚነትን ከያዙ የአለማችን ምርጥ 100 ድረገጾች መካከል ጎግል፣ የአንደኛነት ደረጃን መያዙን ቴክኒውስ ዘግቧል፡፡ ሲሚላርዌብ የተሰኘው አለማቀፍ ተቋም ሰሞኑን ባወጣው የአመቱ ምርጥ 100 ድረገጾች ሪፖርት መሰረት፤ ጎግል በአመቱ፣ በየወሩ፣ በአማካይ 60.49 ቢሊዮን ጊዜ ተጎብኝቷል፡፡በየወሩ…
Rate this item
(0 votes)
 የቀድሞው የዚምባቡዌ ፕሬዚዳንት ሮበርት ሙጋቤ፣የአገሪቱ ጀግኖች አስከሬን በክብር በሚያርፍበት የብሔራዊ ጀግኖችና ሰማዕታት የመቃብር ስፍራ እንዳትቀብሩኝ ሲሉ መናዘዛቸውን ኦል አፍሪካን ኒውስ ዘግቧል፡፡በሲንጋፖር በሚገኝ ሆስፒታል ህክምናቸውን በመከታተል ላይ የሚገኙት የ95 አመቱ ሮበርት ሙጋቤ፤ሰሞኑን ለቤተሰቦቻቸው ባስተላለፉት የኑዛዜ ቃል፣ ፓርቲያቸው ዛኑ ፒኤፍ፣ ከዚህ ቀደም…
Rate this item
(1 Vote)
 የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ቢል ክሊንተንን “በድብቅ አማግጠውኛል” ስትል ከ20 አመታት በፊት በአደባባይ ያጋለጠቻቸውና በወሲብ ቅሌት የአለም መነጋገሪያ ያደረገቻቸው ሞኒካ ሊውኒስኪ፤ እነሆ ሰሞኑን ደግሞ የክሊንተንን ቅሌት ከሁለት አስርት አመታት በኋላ ድራማ አድርጋ ሰርታ በቴሌቪዥን ልታሰራጨው ማሰቧን አስታውቃለች፡፡ሞኒካ ሊውኒስኪ የታላላቅ አሜሪካውያንን የወንጀል…
Page 3 of 113