ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
ከዚህ በፊትም ፕሬዚዳንቱን በስልጣን ለማቆየት ህገ መንግስቱ ተሻሽሏል በኡጋንዳ የገዢው ፓርቲን የሚወክሉ የፓርላማ አባላት፣ የአገሪቱ ፕሬዚዳንት የዕድሜ ጣራ 75 አመት እንዲሆን የሚገድበውን የህገ መንግስት አንቀጽ እንዲሰረዝ የሚጠይቀውን የውሳኔ ሃሳብ ባለፈው ማክሰኞ በሙሉ ድምጽ መደገፋቸውን አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ዘግቧል፡፡የፕሬዚዳንቱን የእድሜ ገደብ…
Rate this item
(1 Vote)
“አትቀልዱ ርሃብን የምናሸንፈው ጥንቸል እየበላን ነው” - የግብርና ሚ/ር አነጋጋሪው የቬንዙዌላ ፕሬዚዳንት ኒኮላስ ማሩዶ በቅርቡ የምግብ እጥረትን ለመቋቋም ጥንቸል እያረቡ እንዲበሉ ለዜጎቻቸው ያስተላለፉት ምክር ከባህልና እምነት ጋር በተያያዘ ተቃውሞ እንደገጠመው ቢቢሲ ዘግቧል፡፡በኢኮኖሚ ቀውስ በተመታችው ቬንዙዌላ፣ በተለይ ህጻናት በከፍተኛ የተመጣጠነ ምግብ…
Rate this item
(2 votes)
የተቸገሩትን የመርዳትና የመለገስ ልማድ በአለማቀፍ ደረጃ እየቀነሰ ቢመጣም አፍሪካን የመሳሰሉ ድሃ አህጉራት ግን ቸርነታቸውና ደግነታቸው እየጨመረ መምጣቱን ባለፈው ማክሰኞ ይፋ የተደረገ አንድ አለማቀፍ ጥናት አመልክቷል፡፡በ139 የአለማችን አገራት ላይ የተሰራን ጥናት መሰረት ያደረገው አመታዊው አለማቀፍ የበጎ አድራጎት ልገሳ ሁኔታ አመላካች ሪፖርት…
Rate this item
(0 votes)
100 የአመቱ ምርጥ ዩኒቨርሲቲዎች ዝርዝር ውስጥ አፍሪካዊ የለበትም የአለማችንን ዩኒቨርሲቲዎች የጥራት ደረጃ በየአመቱ ይፋ የሚያደርገው አለማቀፉ የዩኒቨርሲቲዎች ሊግ ሰሞኑንም የአመቱን የአለማችን ምርጥ 100 ዩኒቨርሲቲዎች ዝርዝር ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ የእንግሊዙ ኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ ዘንድሮም እንደ አምናው በአንደኛነት ደረጃ ላይ መቀመጡን ዘ ጋርዲያን…
Rate this item
(0 votes)
የሩዋንዳ መንግስት በርዕሰ መዲናዋ ኪጋሊ እየተባባሰ የመጣውን የትራፊክ መጨናነቅ ለማስወገድ በማሰብ፣የግለሰቦች የቤት መኪኖች በከተማዋ ጎዳናዎች ላይ እንዳይንቀሳቀሱ የሚከለክል ህግ ተግባራዊ ለማድረግ ማቀዱ ተዘግቧል፡፡የአገሪቱ መንግስት ከቀጣዩ አመት አጋማሽ ጀምሮ ተግባራዊ ሊያደርገው ያሰበው ይህ ህግ፣ በመዲናዋ ኪጋሊ የህዝብ ትራንስፖርት ከሚሰጡና ከተፈቀደላቸው የተቋማት…
Rate this item
(0 votes)
የብራዚል የቀድሞ ፕሬዚዳንቶች ሉዊስ ሉላ ዳሲልቫ እና ዲልማ ሩሴፍ፣ ግዙፍ የወንጀለኞች ቡድን በማቋቋም ለአመታት ታላላቅ የወንጀል ተግባራትን ሲያከናውኑ ነበር በሚል ባለፈው ማክሰኞ በአገሪቱ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ክስ ተመስርቶባቸዋል፡፡የአገሪቱ አቃቤ ህግ ሁለቱን የአገሪቱ የቀድሞ ፕሬዚዳንቶች እና የፓርቲያቸው አባላት የሆኑ ስድስት ግብረ…
Page 4 of 78