ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(4 votes)
 ፕራይም ኮምፒውተር የተባለውና ተቀማጭነቱ በስዊዘርላንድ የሆነው ኩባንያ፤ ከደምበኞቹ የሚቀርቡለትን የተቀናጡ ምርቶች ጥያቄ ለመመለስ በማቀድ ያመረተውን በ18 ካራት ወርቅ የተሰራ አዲስ አይነት ዴስክቶፕ ኮምፒውተር ባሳለፍነው ሳምንት በ1 ሚሊዮን ዶላር፣ በተባበሩት አረብ ኤሜሬትስ ለገበያ ማቅረቡ ተዘግቧል፡፡ሰባት ኪሎ ግራም በሚመዝን ንጹህ ወርቅ የተሰራው…
Rate this item
(1 Vote)
ታዋቂው የሆሊውድ የፊልም ተዋናይ ጆርጅ ክሉኒ እና ባለቤቱ አማል ክሉኒ በሊባኖስ የሚገኙ 3ሺህ ሶርያውያን ሰደተኛ ህጻናትን ሙሉ ወጪ በመሸፈን ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ የሚያስችል የበጎ ምግባር ፕሮጀክት ተግባራዊ ሊያደርጉ ነው ሲል አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ዘግቧል፡፡ጆርጅ ክሉኒና ባለቤቱ በጋራ ባቋቋሙት ፋውንዴሽን፣ ከጎግል ኩባንያ…
Rate this item
(3 votes)
በአለማችን 200 ጨቅላዎች፣ የመንታቸውን ጽንስ አርግዘው ተወልደዋል ነገሩ በሳይንስ ፊክሽን ፊልም አልያም በልቦለድ ካልሆነ በገሃዱ አለም የሚከሰት ነው ብሎ ለማመን ቢያዳግትም፤ የእንግሊዙ ሚረር ግን በእርግጥም የሆነ ነው ይለዋል - ከሰሞኑ በህንድ የተከሰተውን አስደንጋጭ ክስተት፡፡ዘገባው እንዳለው፤ የመውለጃ ቀኗ ሲቃረብ ከፍተኛ የህመም…
Rate this item
(0 votes)
ፍርድ ቤቱ፣ በወህኒ ቤት ቅጽር ግቢ ውስጥ የተቋቋመ ነው ባለፈው አመት በተሞከረውና በከሸፈው የቱርክ መፈንቅለ መንግስት ሴራ፣ እጃቸው አለበት ተብለው የተከሰሱ 500 ያህል ቱርካውያን ባለፈው ማክሰኞ በአገሪቱ እጅግ ግዙፉ እንደሆነ በሚነገርለትና በወህኒ ቤት ውስጥ በተቋቋመው ፍርድ ቤት መቅረባቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ተከሳሾቹ…
Rate this item
(1 Vote)
ማላዊን ለአራት አመታት ያስተዳደሩት የቀድሞ የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ጆይስ ባንዳ፣ በመቶ ሚሊዮኖች የሚቆጠር ዶላር ተመዝብሮበታል በተባለ የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በሳምንቱ መጀመሪያ ላይ የእስር ትዕዛዝ የወጣባቸው ሲሆን በአሜሪካ የሚገኙት ባንዳ ግን “ወንጀሉን አልፈጸምኩም፣ ወደ አገሬ ተመልሼ ንጽህናዬን አረጋግጣለሁ” ብለዋል፡፡በእሳቸው የስልጣን ዘመን ተሰራ…
Rate this item
(2 votes)
 አዲሱ አሰራር የህጋዊ ስደተኞችን ቁጥር በግማሽ ይቀንሳል ተብሏል ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ ባለፈው ረቡዕ በይፋ ድጋፋቸውን የሰጡት አዲሱ የአገሪቱ የህጋዊ ስደተኞች አቀባበል ስርዓት ረቂቅ አዋጅ፣ የሴኔት ድጋፍ አግኝቶ የሚጸድቅ ከሆነ፣ አሜሪካ የዲቪ ሎተሪ ዕድለኞችን ከመላ አለም መሰብሰቧን ትታ፣ በተለያዩ መስፈርቶች የላቀ…
Page 6 of 78