ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
ታዋቂው የግል የኤሮስፔስ ኩባንያ ስፔስኤክስ መሰረቱን በህዋ ላይ ያደረገ አለማቀፍ የኢንተርኔት አገልግሎት ለመዘርጋት የሚያስቸሉ ከ4 ሺህ በላይ ሳተላይቶችን ለማምጠቅ ማቀዱን አስታውቋል፡፡ ኩባንያው እቅዱን ለማሳካት የሚያስችሉትን 4ሺህ 425 ሳተላይቶች የማምጠቅ ፈቃድ እንዲሰጠው ለአሜሪካ መንግስት ጥያቄ ማቅረቡን የዘገበው ዘ ዴይሊ ሚረር፣ የኩባንያው…
Rate this item
(0 votes)
• አንድ ስዊዘርላንዳዊ በአማካይ 562 ሺህ ዶላር ሃብት አለው• በአመቱ ጃፓን 20.1 ትሪሊዮን ዶላር ስታገኝ፣ እንግሊዝ 1.5 ትሪሊዮን ዶላር አጥታለችክሬዲት ሲዩሴ የተባለው አለማቀፍ የጥናት ተቋም ሰሞኑን ባወጣው የ2016 አለማቀፍ የሃብት ስርጭት ሪፖርት፣ ከአለማችን አገራት መካከል ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ድሆች የሚገኙባት…
Rate this item
(3 votes)
“ስፒል ጫማ ካደረገች ዝንጀሮ” እስከ “ትራምፕ ፊርማ” በአፍ ይጠፉ፣ በለፈለፉበዌስት ቨርጂኒያ ግዛት ውስጥ የምትገኘው የክሌይ ከተማ ከንቲባ የሆኑት ቤቨርሊ ዋሊንግ እና ክሌይ ካውንቲ ኮርፖሬሽን የተባለ ድርጅት ዳይሬክተር የሆኑት ፓሜላ ቴለር፣ ከሰሞኑ የሚያጠፋቸውን አጉል ነገር በፌስቡክ ገጻቸው በኩል ለፈለፉ፡፡መጀመሪያ...“ስፒል ጫማ ያደረገች…
Rate this item
(0 votes)
እስከ 15 አመት በሚደርስ እስር ሊቀጡ ይችላሉ የሩስያ የኢኮኖሚ ሚኒስትር አሌክሲ ኡሊካየቭ፣ በ2 ሚሊዮን ዶላር ሙስና መከሰሳቸውንና በፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ትዕዛዝ ባለፈው ማክሰኞ ከስልጣናቸው መነሳታቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ሚኒስትሩ የሙስና ተግባራትን እንደሚፈጽሙ የሚያመላክቱ መረጃዎች መገኘታቸውን ተከትሎ ጉዳዩን የሚያጣራ ኮሚቴ ተቋቁሞ በግለሰቡ ላይ…
Rate this item
(1 Vote)
በብሩንዲ 600 ሺህ ዜጎች የምግብ እጥረት ገጥሟቸዋል በሰሜን ምስራቃዊው የናይጀሪያ አካባቢ የሚኖሩ 75 ሺህ ያህል የአገሪቱ ህጻናት አስፈላጊው ፈጣን እርምጃ ካልተወሰደ በመጪዎቹ ጥቂት ወራት ውስጥ በርሃብ ሊያልቁ የሚችሉበት አሳሳቢ ሁኔታ ውስጥ እንደሚገኙ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ፡፡በተመድ የሰብዓዊ ጉዳዮች አስተባባሪ ፒተር…
Rate this item
(0 votes)
 3 ሺህ 200 ኪሎ ሜትር የሚሸፍነውን ርቀት በ4 ወራት ለማጠናቀቅ አቅዷል ቤን ሆፐር የተባለው እንግሊዛዊ ከሴኔጋል በመነሳት አትላንቲክ ውቅያኖስን አቋርጦ ብራዚል የሚደርሰውንና 3 ሺህ 200 ኪሎሜትር የሚሸፍነውን የውሃ ዋና ባለፈው እሁድ መጀመሩን አሶሼትድ ፕሬስ ዘግቧል፡፡የ38 አመቱ እንግሊዛዊ ረጅም ርቀት የሚሸፍነውን…
Page 8 of 66