ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
የአለማችንን ከተሞች በተለያዩ መስፈርቶች በማወዳደር በየአመቱ ደረጃ የሚያወጣው ሪዞናንስ የተባለ አለማቀፍ ተቋም ከሰሞኑም የ2020 የአለማችን ምርጥ ከተሞችን ዝርዝር ይፋ ያደረገ ሲሆን የእንግሊዝ ርዕሰ መዲና ለንደን በአንደኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች፡፡ለኑሮ አመቺነት፣ የቱሪዝም ተመራጭነት፣ ጥራት፣ የመሰረተ ልማት አውታሮች መስፋፋት፣ ውበትና ንጽህናን ጨምሮ…
Rate this item
(2 votes)
 ታዋቂው የመኪና አምራች ኩባንያ ሮልስ ሮይስ ባለፈው የፈረንጆች አመት 2019፣ 5 ሺህ 152 መኪኖቹን በመሸጥ በ116 አመታት ታሪኩ ከፍተኛውን ሽያጭ ማስመዝገቡን አስታውቋል::ኩባንያው በአመቱ ኩሊናን የተባለችውን ውድ ሞዴሉን ጨምሮ የተለያዩ የመኪና ምርቶቹን ከ50 በላይ የአለማችን አገራት ውስጥ ለሚገኙ ደንበኞቹ በመሸጥ ከፍተኛ…
Rate this item
(2 votes)
የእስራኤሉ ጠ/ሚ ፍ/ቤት እንዳልቀርብ ከለላ ይሰጠኝ አሉ የቀድሞው የአንጎላ ፕሬዚዳንት ኤዱዋርዶ ዶስ ሳንቶስ ልጅ የሆነችውና የአባቷን ስልጣን መከታ በማድረግ ባካበተችው ሃብት የአፍሪካ ቁጥር አንድ ቢሊየነር እንደሆነች የሚነገርላት ኤልዛቤል ዶስ ሳንቶስ፤ ያላግባብ አፍርታዋለች የተባለው አንድ ቢሊዮን ዶላር ያህል ሃብት እንዳይንቀሳቀስ መታገዱን…
Rate this item
(3 votes)
ዶ/ር ድሬ በ950 ሚ. ዶላር ገቢ የ10 አመታት ቀዳሚው ሙዚቀኛ ሆኗል የአለማችን ቀዳሚዎቹ 500 ባለጸጎች ባለፈው የፈረንጆች አመት 2019 ሃብታቸው በድምሩ በ1.2 ትሪሊዮን ዶላር ወይም በ25 በመቶ ጭማሪ በማሳየት 5.9 ትሪሊዮን ዶላር መድረሱን ብሉምበርግ ሲዘግብ፤ ፎርብስ በበኩሉ ዝነኛው ድምጻዊ ዶክተር…
Rate this item
(2 votes)
የቀድሞ የአሜሪካ ቀዳማዊት እመቤት ሚሼል ኦባማ እና ባለቤታቸው ባራክ ኦባማ የአመቱ የአለማችን ድንቅ ሰዎች ተብለው መመረጣቸውን ዘ ኢንዲፔንደንት ዘግቧል:: ጋሉፕ የተባለው ተቋም በአሜሪካ የሰራውን ጥናት ጠቅሶ ዘገባው እንዳለው፣ የ55 አመቷ ሚሼል ኦባማ እንዳምናው ሁሉ ዘንድሮም የአለማችን ቁጥር አንድ ድንቅ ሴት…
Rate this item
(1 Vote)
ባለፈው የፈረንጆች አመት 2019 በመላው አለም በአውሮፕላን አደጋ ለሞት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከአንድ አመት በፊት ከነበረው ከግማሽ በላይ ቅናሽ ማሳየቱን ሮይተርስ ከትናንት በስቲያ ዘግቧል፡፡ቲ70 የተሰኘውና ተቀማጭነቱ በሆላንድ የሆነው የአቪየሽን ዘርፍ አማካሪ ተቋም ሰሞኑን ያወጣውን አመታዊ ሪፖርት ጠቅሶ ዘገባው እንዳለው፤ በአመቱ…
Page 9 of 125