ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
የፓኪስታን መንግስት በቀድሞው የአገሪቱ ፕሬዚዳንትና የጦር መሪ ጄኔራል ፔርቬዝ ሙሻራፍ ላይ ባለፈው ማክሰኞ የተላለፈውን የሞት ፍርድ ቅጣት እንደሚቃወምና ውሳኔውን ለማስቀየር እንደሚሰራ ማስታወቁን ዴይሊ መይል ዘግቧል፡፡የአገሪቱ ልዩ ፍርድ ቤት በስልጣን ዘመናቸው ባልተገባ ሁኔታ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በማወጅ አገሪቱን ወደ ቀውስ አስገብተዋታል…
Rate this item
(1 Vote)
 አንጎላ በ2019 ብቻ ከመንግስት የተመዘበረ 5 ቢ. ዶላር ማስመለሷን ገልጻለች የናይጀሪያ የፍትህ ሚኒስትር አቡበከር ማላሚ፣ የአገሪቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት፣ 400 ቢሊዮን ዶላር ያህል የህዝብ ገንዘብ ዘርፈው ወደ ውጭ አገራት ማሸሻቸውን እንዳስታወቁ ኦልአፍሪካን ኒውስ ዘግቧል፡፡ ሚኒስትሩ በተባበሩት አረብ ኤሜሬትስ በመካሄድ ላይ በሚገኘው…
Rate this item
(1 Vote)
 የዚምባቡዌ ምክትል ፕሬዚዳንት ኮንስታንቲኖ ቺዌንጋ ባለቤት፣ ሜሪ ቺዌንጋ ባላቸውን በመግደል ሙከራና በከፍተኛ የገንዘብ ማጭበርበር ክስ እንደተመሰረተባቸው ተዘግቧል፡፡ ባለፈው ሰኞ በመዲናዋ ሃራሪ በሚገኝ ፍርድ ቤት የቀረቡት ሜሪ ቺዌንጋ፤ ባለፈው ሃምሌ ወር ደቡብ አፍሪካ ውስጥ ባለቤታቸውን ኮንስታንቲኖ ቺዌንጋን ወደ ህክምና እንዳይሄዱ በመከልከል…
Saturday, 21 December 2019 12:07

የኢራን አብያተ ክርስትያናት

Written by
Rate this item
(0 votes)
የሃሳብና የሃይማኖት ነፃነት በኢራን ጥልቅ መሰረት ያለው ነው፤ እንዲያውም ከኢራናውያን ባህል ጋር የተሾመነ ነው ማለት ይቻላል፡፡ እስልምና በዚህች አገር ላይ ዋነኛ ሃይማኖት ከመሆኑ በፊትም ሆነ በኋላ አናሳ የሃይማኖት ቡድኖች በነፃነት ኖረዋል፤ አብላጫው ሕዝብ በሚከተለው ሃይማኖት ገደቦች አልተጣሉባቸውም፡፡የታሪክ ልሂቃን እንደሚሉት፤ መለኮታዊ…
Rate this item
(3 votes)
 በዓለም ላይ ከ250 በላይ ጋዜጠኞች ታስረዋል በመገባደድ ላይ በሚገኘው የፈረንጆች 2019 ብቻ በመላው አለም ከ250 በላይ ጋዜጠኞች መታሰራቸውንና ላለፉት አመታት ከአለማችን አገራት መካከል በርካታ ጋዜጠኞችን በማሰር ቀዳሚነቱን ይዛ የዘለቀችው ቻይና፤ ዘንድሮም በአንደኛ ደረጃ ላይ መቀመጧ ተነግሯል፡፡ተቀማጭነቱ በኒው ዮርክ የሆነው አለማቀፉ…
Page 10 of 125