ከአለም ዙሪያ
ለአፍሪካውያን መሪዎች ተመራጭ የሥልጣን ዕድሜ ማራዘምያየዛሬ አምስት አመት ገደማ በራሽያ በተደረገ ብሔራዊ የፕሬዚዳንትና የፓርላማ ምርጫ ያሁኑ ፕሬዚዳንት ዲሚትሪ ሜድቬዴብ በአሸናፊነት የፕሬዚዳንትነት መንበሩን በመቆጣጠር፣ የቀድሞውን አለቃቸውን ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲንን ጠቅላይ ሚኒስትር አድርገው መሾማቸው የቀድሞው ፕሬዚዳንት ፑቲንም አዲሱን የጠቅላይ ሚኒስትርነት ስልጣኑን ተቀብለው…
Read 3698 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ለአፍሪካውያን መሪዎች ተመራጭ የሥልጣን ዕድሜ ማራዘምያየዛሬ አምስት አመት ገደማ በራሽያ በተደረገ ብሔራዊ የፕሬዚዳንትና የፓርላማ ምርጫ ያሁኑ ፕሬዚዳንት ዲሚትሪ ሜድቬዴብ በአሸናፊነት የፕሬዚዳንትነት መንበሩን በመቆጣጠር፣ የቀድሞውን አለቃቸውን ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲንን ጠቅላይ ሚኒስትር አድርገው መሾማቸው የቀድሞው ፕሬዚዳንት ፑቲንም አዲሱን የጠቅላይ ሚኒስትርነት ስልጣኑን ተቀብለው…
Read 4065 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ከሁለተኛ የዓለም ጦርነት በኋላ አምስቱ ሃያላን አገሮች ማለትም አሜሪካ፣ እንግሊዝ፣ ሩሲያ፣ ፈረንሣይና ቻይና ብቻ ለረጅም ዓመታት የኒውክሊየር ጦር መሣሪያ ባለቤት በመሆን ቢቆዩም፣ ካለፉት 30 ዓመታት ወዲህ ግን በርካታ አገራት በዓለም ላይ የበላይነትን ለማሳየትና እነዚህ መሣሪያዎች የሚያቀዳጁትን ክብርና ኃያልነት ለማግኘት በሚያደርጉት…
Read 7251 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ከአውሮፓ አገራት ድጋፍ እያገኙ ነውጥላሁን አክሊሉበሚቀጥለው ሳምንት የዓለም አቀፉን ማህበረሰብና የተለያዩ ሚዲያዎችን ትኩረት የሚስብ ስብሰባ በኒውዮርክ የተባበሩት መንግሥታት /ቤት ውስጥ ይካሄዳል፡፡ የስብሰባው ዓላማም ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ፣ ያለ መንግሥት የኖረችውን የፍልስጤም ነፃ መንግስት ለመመስረት የሚካሄድ ስብሰባ ነው፡፡ የተባበሩት መንግሥታት አባል…
Read 4954 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ባገባደድነው የ2003 ዓመት ዓለማችን የተለያዩ ክስተቶችን አስተናግዳለች፡፡ ከእነዚህም ውስጥ አሳዛኝ፣ አስደንጋጭ፣ አስገራሚ እና አሰቃቂ ነገሮች ተፈመውባታል፡፡ ከሁለት ቀን በኋላ አምና ብለን በምንጠራው ዓመት፤ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ቀውስ፣ ስደት፣ ረሃብ፣ በስልጣን መባለግ፣ የታዋቂ ሰዎች ሕልፈት፣ የተፈጥሮ አደጋ እንዲሁም የበርካታ ጦርነቶችና ግጭቶች የትእይንት…
Read 8616 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ኦሳማ ቢላደን በፓኪስታን አቡታባድ በተባለው ቦታ በአሜሪካ ልዩ ኮማንዶዎችከተገደለ በኋላ፣ አሜሪካ በየመንና በሶማሊያ የሚገኙ የአልቃይዳ ቡድኖችላይ በተመሳሳይ የተጠናከረ እርምጃ መውሰድ ጀምራለች፡፡ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በቢላደን ላይ ያገኙትን ስኬት በሌሎች የአልቃይዳ አባላትም ላይ አጠናክረው ቀጥለዋል፡፡ የአሜሪካ ልዩ ኮማንዶ ኃይሎች ሚስጢራዊ በሆነ…
Read 8857 times
Published in
ከአለም ዙሪያ