ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
ኢንፌክሽን፣ የወሊድ ችግሮችና ካለወቅቱ መወለድን ጨምሮ በተለያዩ ምክንያቶች በአለማችን በየአመቱ 2.6 ሚሊዮን ያህል ህጻናት በተወለዱ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ እንደሚሞቱ የተባበሩት መንግስታት የህጻናት መርጃ ድርጅት ዩኒሴፍ አስታውቋል፡፡በፈረንጆች 2016 በአለማችን አገራት የተከሰቱ መሰል የህጻናት ሞት ክስተቶችን በማጥናት የአገራቱን የችግሩ ተጠቂነት ደረጃ…
Rate this item
(0 votes)
 የአፍሪካ አገራት ህገወጥ የሰዎች ዝውውር፣ የነዳጅ ዝርፊያ፣ የአደንዛዥ እጽ ንግድና ኮንትሮባንድን በመሳሰሉ ተግባራት በሚፈጸሙ ህገወጥ የገንዘብ ዝውውሮች በየዓመቱ በድምሩ 50 ቢሊዮን ዶላር ያህል እንደሚያጡ ተዘገበ፡፡ተቀማጭነቱ በፓሪስ የሆነው አለማቀፉ የኢኮኖሚና የልማት ትብብር ተቋም ከሰሞኑ ያወጣውን ሪፖርት ጠቅሶ ሲኤንኤን እንደዘገበው፣ በምዕራብ አፍሪካ…
Rate this item
(4 votes)
ባሳለፍነው ሳምንት በይፋ ተመርቆ የወጣውና አፍሪካዊ ፊልም ባህር የመሻገር ብቃት የለውም የሚለውን አመለካከት እንዳከሸፈ የተነገረለት “ብላክ ፓንተር” ፊልም፣ ገና ለእይታ በበቃ በአራት ቀናት ውስጥ ብቻ 241.9 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ያገኘ ሲሆን፣ በዚህ ገቢውም ከ”ስታር ዎርስ” ቀጥሎ በመቀመጥ ታሪክ ሰርቷል፡፡ወንጀልን ለመታገል…
Rate this item
(0 votes)
 ለረጅም ዓመታት ልደታቸውን በብሄራዊ በዓልነት እጅግ በደመቀ ሁኔታ ከህዝባቸው ጋር በአደባባይ ሲያከብሩ የኖሩት የቀድሞው የዚምባቡዌ ፕሬዚዳንት ሮበርት ሙጋቤ፤ ባለፈው ረቡዕም የ94ኛ አመት ልደታቸውን ከወትሮው በፈዘዘ መልኩ እንደነገሩ አክብረዋል፡፡ሙጋቤ ምንም አንኳን ስልጣን ከለቀቁ ወራትን ቢያስቆጥሩም፣ የልደት በዓላቸው ግን የዚምባቡዌ ወጣቶች ቀን…
Rate this item
(0 votes)
 አሜሪካዊቷ የፖፕ ሙዚቃ አቀንቃኝ ማዶና፣ ከማላዊ በማደጎ ወስዳ እያሳደገቺው የሚገኘው የ12 አመቱ ታዳጊ ዴቬድ ባንዳ፤ ወደፊት የአገሪቱ ፕሬዚዳንት እንደሚሆን ያላትን ጽኑ እምነት መግለጧ ተዘግቧል፡፡ከምታሳድጋቸው ስድስት የማደጎ ህጻናት መካከል አንዱ የሆነው ማላዊው ዴቪድ ባንዳ፣ እጅግ የሰላ አስተሳሰብና የአእምሮ ብቃት የተላበሰ ታዳጊ…
Rate this item
(1 Vote)
በጦርነትና የግጭት ቀጠናዎች ውስጥ አደገኛና አስቸጋሪ ህይወት እየገፉ የሚገኙ የአለማችን ህጻናት ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ በማደግ ከ357 ሚሊዮን በላይ መድረሱን ሴቭ ዘ ችልድረን ከትናንት በስቲያ ባወጣው ዓለማቀፍ ሪፖርት ማስታወቁ ተዘግቧል፡፡በጦርነትና በግጭት ቀጠናዎች ውስጥ ከሚገኙት የአለማችን ህጻናት፣ ግማሽ ያህሉ ወይም 165 ሚሊዮን…
Page 8 of 91