ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
የኡጋንዳውን ፕሬዚዳንት ዮሪ ሙሴቬኒን የስልጣን ዘመን ያራዝማል የተባለው አወዛጋቢ የህገ መንግስት ማሻሻያ፣ ባለፈው ማክሰኞ የአገሪቱን ፓርላማ አባላት ማጋጨቱንና ማደባደቡን ሮይተርስ ዘግቧል፡፡ፕሬዚዳንት ሙሴቬኒ ተጨማሪ አንድ የስልጣን ዘመን በመንበራቸው ላይ እንዲቆዩ ለማድረግ በቀረበው ምክረ ሃሳብ ላይ የፓርላማው አባላት ክርክር ለማድረግ ቀጠሮ ቢይዙም፣…
Rate this item
(1 Vote)
በየዓመቱ በዓለማቀፍ ቱሪስቶች በብዛት የተጎበኙ የዓለማችን ከተሞችን ደረጃ ይፋ የሚያደርገው ማስተርካርድ የተባለው ኩባንያ፣ ከሰሞኑም የ2017 ዝርዝሩን ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ በዓመቱ 20.2 ሚሊዮን ዓለማቀፍ ጎብኝዎች ያፈራቺው የታይላንድ መዲና ባንኮክ በአንደኛነት ተቀምጣለች፡፡የእንግሊዟ ርዕሰ መዲና ለንደን በ20 ሚሊዮን፣የፈረንሳዩዋ ፓሪስ በ16.1 ሚሊዮን፣ የተባበሩት አረብ…
Rate this item
(3 votes)
የፌስቡኩ መስራች ማርክ ዙክበርግ፣ የአማዞኑ ባለቤት ጄፍ ቤዞስ እና የቻይናው አሊባባ ኩባንያ መስራች ጃክ ማ ከሰሞኑ ተጧጡፎ በቀጠለውየአሜሪካና የሰሜን የቃላት ጦርነት ሳቢያ በአንድ ቀን ውስጥ በድምሩ 16 ቢሊዮን ዶላር ያህል እንዳጡ ዘ ኢንዲፔንደንት ዘግቧል፡፡በሁለቱ አገራት መሪዎች መካከል የቃላት ጦርነቱ መጧጧፉንና…
Rate this item
(0 votes)
ሃሪ ፖተር ኤንድ ዘ ፊሎዘፈርስ ስቶን የተሰኘው የእንግሊዛዊቷ ደራሲ ጄ ኬ ሮውሊንግ መጽሐፍ የመጀመሪያ ዕትም አንድ ኮፒ፣ ሰሞኑን አሜሪካውስጥ ከመደበኛ ዋጋው በ5 ሺህ እጥፍ መሸጡን ዘ ኢንዲፔንደንት ዘግቧል፡፡ በ1991 ለመጀመሪያ ጊዜ ለህትመት ከበቁትና በ10.99 ፓውንድ ለገበያ ከቀረቡት 500 ኮፒዎች አንዱ…
Rate this item
(0 votes)
ላለፉት 38 አመታት በጆሴ ኤድዋርዶ ዶስ ሳንቶስ ስትመራ የቆየቺውና ዜጎቿ የነዳጅ ሃብቷ ተጠቃሚ ሳይሆኑ የከፋ ኑሮን እንደሚገፉ የሚነገርላት አንጎላ፤ የቀድሞውን የመከላከያ ሚኒስትሯን ጃኦ ሎሬንኮን በሳምንቱ መጀመሪያ ቃለ መሃላ አስፈጽማ በፕሬዝዳንትነት ሾማለች፡፡አንጎላ ከአራት አስርት ዓመታት ገደማ በኋላ መሪዋን ብትቀይርም ይህ ነው…
Rate this item
(10 votes)
ባለፈው ሰኞ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት አዲስ ማዕቀብ የተጣለባት ሰሜን ኮርያ፣ ይህ ማዕቀብ እንዲጣልብኝ ቁልፍ ሚና ተጫውተዋልና እቀጣቸዋለሁ በሚል፣ “ጃፓንን በውሃ ማዕበል አሰምጣለሁ፣ አሜሪካን ደግሞ ዶግ አመድ አደርጋለሁ” ስትል መዛቷን ዘ ጋርዲያን ከትናንት በስቲያ ዘግቧል፡፡የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው…