ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
ፈጠራውን ያገኘሁት ከ24 አመታት በፊት ነው ብሏል ቶማስ ኤስ ሮዝ የተባለው አሜሪካዊ አይፎን እ.ኤ.አ በ1992 ያገኘሁት የግሌ የፈጠራ ውጤት ነው፣ አፕል ኩባንያ የፈጠራ ውጤቴን ዘርፎኛልና 10 ቢሊዮን ዶላር ካሳ ሊሰጠኝ ይገባል ሲል በኩባንያው ላይ ክስ መመስረቱን ዘ ቴሌግራፍ ዘገበ፡፡አሜሪካዊው እ.ኤ.አ…
Rate this item
(2 votes)
የምግብ ፌስቲቫሉ አለማቀፍ ተቃውሞ ገጥሞታል በደቡባዊ ቻይና ከ10 ሺህ በላይ ውሾች ለምግብነት የሚቀርቡበት አመታዊው የዩሊን የምግብ ፌስቲቫል ከእንስሳት መብት ተከራካሪዎች አለማቀፍ ተቃውሞ ቢገጥመውም ባለፈው ማክሰኞ በይፋ ተጀምሯል፡፡11 ሚሊዮን የሚደርሱ የእንስሳት መብት ተከራካሪዎችና እንስሳት ወዳጆች የምግብ ፌስቲቫሉ በእንስሳት ላይ የሚደረግ የግፍ…
Rate this item
(2 votes)
በሰከንድ 93 ትሪሊዮን ስሌቶችን መስራት ይችላል ቻይና በፍጥነቱ አቻ የማይገኝለትን የአለማችን እጅግ ፈጣን ሱፐር ኮምፒውተር መስራቷንና በአለም አገራት የበርካታ ፈጣን ኮምፒውተሮች ባለቤትነት ደረጃ ቀዳሚውን ስፍራ መያዟን አሶሼትድ ፕሬስ ዘገበ፡፡ባለፈው ሰኞ በጀርመን በተካሄደው አለማቀፍ የሱፐር ኮምፒውተሮች ጉባኤ ላይ ይፋ የተደረገውና ታይሁላይት…
Rate this item
(1 Vote)
ባለፈው ረቡዕ ሁለት ሚሳኤሎችን አስወንጭፋለችሰሜን ኮርያ በተመድ የጸጥታው ምክር ቤት የተጣለባትን እገዳ በመጣስ ባለፈው ረቡዕ ማለዳ ሁለት አደገኛ የመካከለኛ ርቀት ሚሳኤሎችን ማስወንጨፏን ተከትሎ፣ የአገሪቱ መንግስት በፈጸመው ድርጊት አለማቀፍ ተቃውሞ ገጥሞታል፡፡ የጃፓን የመከላከያ ሚኒስትር ጄን ናካታኒ፤የሚሳኤል ሙከራዎቹ ሰሜን ኮርያ ወታደራዊ አቅሟን…
Rate this item
(0 votes)
ከ65.3 ሚ የአለማችን ስደተኞች፣ ግማሽ ያህሉ ህጻናት ናቸው በአለማችን የተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ስደተኞች ብዛት በታሪክ ከፍተኛውን ቁጥር ያስመዘገቡ ሲሆን እስካለፈው የፈረንጆች አመት 2015 መጨረሻ በስደተኝነት የተመዘገቡ፣ ጥገኝነት የጠየቁ ወይም በአገር ውስጥ የተፈናቀሉ ሰዎች ቁጥር 65.3 ሚሊዮን መድረሱን ተመድ አስታወቀ፡፡የአለማችን ስደተኞች…
Rate this item
(4 votes)
የኡጋንዳው ፕሬዚዳንት ዮሪ ሙሴቬኒ በመፈንቅለ መንግስት ስልጣኔን ለመቀማት ሲያሴሩ ደርሼባቸዋለሁ ያሏቸውን 30 ያህል የአገሪቱ ከፍተኛ የጦር መሪዎችና ባለስልጣናት ማሳሰራቸውን ተከትሎ በአገሪቱ ውጥረት መንገሱ ተዘገበ፡፡ከአገሪቱ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር በመተባበር በስልጣን ላይ ያለውን መንግስት ለመጣል አሲረዋል የተባሉት የጦር መሪዎችና ባለስልጣናቱ፣ ባለፈው ሳምንት…