ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(5 votes)
ሪንጊንግ ቤልስ የተባለው የህንድ የሞባይል ቀፎዎች አምራች ኩባንያ፣ በዓለማችን የስማርት ፎን ገበያ እጅግ ርካሽ ዋጋ የተተመነለትን ፍሪደም 251 የተባለ አዲስ የሞባይል ቀፎ ምርቱን በአንድ አመት ጊዜ ውስጥ ለገበያ እንደሚያቀርብ አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ዘገበ፡፡ከጥቂት ወራት በፊት የተቋቋመው ኩባንያው፣ለዚህ የሞባይል ቀፎ 7.3…
Rate this item
(1 Vote)
በምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ አገራት የሚገኙ 1 ሚሊዮን ያህል ህጻናት የኤሊኖ ክስተት ባስከተለው ድርቅ ሳቢያ የከፋ የምግብ እጥረት ተጠቂዎች መሆናቸውንና አስቸኳይ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው ዩኒሴፍ አስታወቀ፡፡ በአካባቢው አገራት የሚገኙት እነዚህ ህጻናት የምግብና የውሃ እጥረት እንዳለባቸውና የክብደት መጠናቸው እየቀነሰ እንደሚገኝ የጠቆመው ተቋሙ፣ የምግብ…
Rate this item
(2 votes)
“ትራምፕ በምርጫው አሸንፎ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት አይሆንም!...” ባራክ ኦባማ “በአሜሪካ ታሪክ እጅግ ቀሽሙ ፕሬዚዳንት ኦባማ ነው!...” ዶናልድ ትራምፕ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማና በመጪው የአሜሪካ ምርጫ ሪፐብሊካንን ወክለው ለመወዳደር በምርጫ ክርክር ተጠምደው የሰነበቱት አነጋጋሪው የሪልስቴት ከበርቴ ዶናልድ ትራምፕ የቃላት ጦርነት ውስጥ መግባታቸው ተዘገበ፡፡ኦባማ…
Rate this item
(1 Vote)
ቫይረሱ በ39 አገራት ተሰራጭቷል የዓለም የጤና ድርጅት፤ ነፍሰጡሮችን በማጥቃት የጭንቅላት መጠናቸው አነስተኛና የአእምሮ እድገታቸው ውስን የሆኑ ህጻናት እንዲወለዱ የሚያደርገውን ዚካ ቫይረስ ለመዋጋት ለሚከናወኑ ስራዎች 56 ሚ ዶላር ያስፈልጋል ማለቱን ሮይተርስ ዘገበ፡፡ገንዘቡ በተለይ በደቡብ አሜሪካ አገራት በመስፋፋት ላይ ለሚገኘው ዚካ ቫይረስ…
Saturday, 13 February 2016 12:17

ሃሪ ፖተር 8ኛ መጽሃፍ ሊወጣ ነው

Written by
Rate this item
(3 votes)
በቲያትር መልክ ተዘጋጅቶ ለእይታ ይበቃል ደራሲ ጄ ኬ ሮውሊንግ፤ ሃሪ ፖተር በሚል ርዕስ በተከታታይ ስታሳትመው የቆየችው ተወዳጅ መጽሃፍ 8ኛው ክፍል ሃሪ ፖተር ኤንድ ዘ ከርስድ ቻይልድ በሚል ርዕስ በመጪው ሃምሌ ወር ለንባብ እንደሚበቃ ቢቢሲ ዘግቧል፡፡የደራሲዋ ስምንተኛ መጽሃፍ ለገበያ እንደሚበቃ ባለፈው…
Rate this item
(3 votes)
- በሙስና ተጠርጥረዋል ቢባልም፣ በስነ-ምግባራቸው እንደሚታወቁ ተነግሯል - ፕሬዚዳንቱ በቅርቡ የመከላከያ ሚኒስትሩን በሞርታር አስገድለዋል የሰሜን ኮርያ የጦር ሃይል አዛዥ ጄኔራል ሪ ያንግ ጊል፤ በሙስናና የግል ጥቅምን በማካበት ህገወጥ ተግባር ተሰማርተው ተገኝተዋል በሚል ባለፈው ሳምንት በአገሪቱ ፕሬዚዳንት ኪም ጆንግ ኡን ትዕዛዝ…