ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(3 votes)
- አንድ ጠርሙስ ኦክስጂን 27.99 ዶላር ይሸጣልበቻይና የአየር ብክለት እየተባባሰ መምጣቱን ተከትሎ፣ ቪታሊቲ ኤር የተሰኘው የካናዳ ኩባንያ ከተራሮች ላይ ተወስዶ በጠርሙስ የታሸገ ንጹህ አየር ለቻይናውያን እየሸጠ እንደሚገኝ ዘ ኢንዲፔንደንት ዘገበ፡፡በዚህ ወር መጀመሪያ የቻይና የአየር ብክለት መጠን ከፍተኛው ደረጃ ላይ መድረሱንና…
Rate this item
(1 Vote)
በብሩንዲ ሶስት ወታደራዊ ጣቢያዎች ላይ በመንግስት ተቃዋሚዎች በተፈጸመ ጥቃት በርካታ ዜጎች መሞታቸውን ተከትሎ፣ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ዛይድ ራድ አል ሁሴን አገሪቱ ዳግም ወደ አስከፊ የእርስ በርስ ጦርነት እያመራች ነው ሲሉ ማስጠንቀቃቸውን አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ዘገበ፡፡ከቅርብ ጊዜ…
Rate this item
(0 votes)
 በመላ አገሪቱ የተቃውሞ ሰልፎች ተደርገዋልባለፈው ሳምንት ሁለት የፋይናንስ ሚኒስትሮችን ከሃላፊነታቸው ያነሱት የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ጃኮብ ዙማ፤ የአገሪቱን ኢኮኖሚ የሚያደቅ ተግባር እየፈጸሙ ነው በሚል ባለፈው ረቡዕ አደባባይ ወጥተው ተቃውሟቸውን ያሰሙ በሺህዎች የሚቆጠሩ ደቡብ አፍሪካውያን ፕሬዝዳንቱ ከስልጣን እንዲወርዱ መጠየቃቸውን ቢቢሲ ዘገበ፡፡በርካታ ደቡብ…
Rate this item
(0 votes)
- ላለፉት 12 አመታት የሚገዳደራትአልተገኘም- ለኑሮ የማትመቸዋ የአለማችን የመጨረሻዋ አገር ኒጀር ናትየተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም በየአመቱ ይፋ በሚያደርገው ሂዩማን ዲቨሎፕመንት ኢንዴክስ ሪፖርት ውስጥ ለኑሮ ምቹ የሆኑ የአለማችን አገራት ዝርዝርን ላለፉት 11 አመታት በቀዳሚነትን ይዛ የዘለቀችው ኖርዌይ፣ ዘንድሮም በቀዳሚነት መቀመጧን…
Rate this item
(0 votes)
የአይሲሱ መሪ አቡበከር አል ባግዳዲ ሁለተኛ ደረጃን ይዘዋል በአለማችን በየአመቱ ስማቸው በክፉም ሆነ በደግ በስፋት የተነሳና አነጋጋሪ የሆኑ ግለሰቦችን እየመረጠ ይፋ የሚያደርገው ታዋቂው ታይም መጽሄት፣ የጀርመን መራሄ መንግስት አንጌላ መርኬልን የ2015 የታይም መጽሄት የዓለማችን ተጽዕኖ ፈጣሪ በማለት መምረጡን አስታወቀ፡፡ታይም መጽሄት…
Rate this item
(1 Vote)
 - ማሻሻያው ድጋፍ ካገኘ፣ ካጋሜ ለመጪዎቹ 19 አመታት በስልጣን ላይ ሊቆዩ ይችላሉ የሩዋንዳው ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ በ2017 በሚካሄደው የአገሪቱ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ላይ እንዲሳተፉ ለማስቻል ታስቦ በህገ መንግስቱ ላይ የተደረገውን ረቂቅ ማሻሻያ በተመለከተ በመጪው ሳምንት ህዝበ ውሳኔ እንደሚደረግ ቢቢሲ ዘገበ፡፡በህገ መንግስቱ…