ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
ታዋቂው ማህበራዊ ድረገጽ ፌስቡክ ከዚህ አለም በሞት የተለዩ የፌስቡክ ተጠቃሚዎችን አካውንት የሚዘጋበት አዲስ አሰራር እየቀየሰ መሆኑን ከሰሞኑ ባወጣው መረጃ አስታውቋል፡፡በሞት የተለዩዋቸውን ዘመድ ወዳጅ እንዲሁም ጓደኞቻቸውን በተመለከተ በሚደርሷቸው የተለያዩ የፌስቡክ ኖቲፊኬሽኖች ወይም መልዕክቶች ሀዘናቸው ዳግም እየተቀሰቀሰባቸው መማረራቸውን የሚገልጹለት የፌስቡክ ተጠቃሚ ደንበኞቹ…
Rate this item
(0 votes)

ከ42 ሺህ በላይ ሆላንዳውያን ወጣቶች፣ በአገሪቱ ገንዘብ ከፍለው ከሴተኛ አዳሪዎች ጋር የሚተኙ ቅጣት እንዲጣልባቸው የሚጠይቅ ፊርማ በማሰባሰብ ለፓርላማ ማቅረባቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ሴተኛ አዳሪዎችን የሚጎበኙ ዜጎችን በህግ የማስጠየቅ አላማ ባነገበውና የአገሪቱ ወጣቶች በማህበራዊ ድረገጾች በከፈቱት ዘመቻ ከ42 ሺህ በላይ ሆላንዳውያን ሃሳቡን ደግፈው…
Rate this item
(5 votes)
 የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ልጅናየዋይት ሃውስ አማካሪዋ ኢቫንካ ትራምፕ ከሳምንታት በኋላ ኢትዮጵያንና አይቬሪኮስትን እንደምትጎበኝ መነገሩን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ዋይት ሃውስ ባለፈው ረቡዕ ባወጣው መግለጫ እንዳለው፤ በሁለቱ አገራት የአራት ቀናት ቆይታ የምታደርገው ኢቫንካ ትራምፕ፤ በአይቬሪኮስት በሚካሄደው የሴቶች ኢኮኖሚያዊ አቅም ማጎልበት ጉባኤ ላይ የምትሳተፍ…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው የፈረንጆች አመት 2018 በአለም ዙሪያ በሚገኙ 53 አገራት ውስጥ የሚኖሩ ከ113 ሚሊዮን በላይ ሰዎች የከፋ የምግብ ዋስትና ችግርና የረሃብ ተጠቂ መሆናቸውንአንድ አለማቀፍ ሪፖርት አስታውቋል፡፡በአመቱ በአለማችን እጅግ በከፋ የምግብ እጥረት ቀውስ የተመታችው ቀዳሚዋ አገር የመን እንደሆነች ባለፈው ረቡዕ በብራስልስ ይፋ…
Rate this item
(0 votes)
ዱቤ ባለመክፈላቸው ሆስፒታል ውስጥ የታሰሩ 258 ኬንያውያን ተፈቱ የኬንያ መንግስት በሶማሊያ ለሚንቀሳቀሰው አሸባሪው ቡድን አልሻባብ በሚሊዮኖች ዶላር የሚቆጠር የገንዘብ ድጋፍ ያደርጋል ስትል ሲል የተባበሩት መንግስታት ድርጅትን መውቀሱን ሮይተርስ ዘግቧል፡፡የኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዋና ጸሃፊ ማቻሪያ ካሙ፣ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት፣ በሶማሊያ…